Stationery

በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/እና/ፕ/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር ለሴክተር መ/ቤት የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የጽ/መሣሪያ እና የ1ኛ ሊግ እግር ኳስ ክለብ ስፖርተኞች ምግብ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መመገብ እና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/እና/ፕ/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር ለሴክተር መ/ ቤት የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የጽ/መሣሪያ እና የ1ኛ ሊግ እግር ኳስ ክለብ ስፖርተኞች ምግብ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መመገብ እና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ፡-

  • በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያላቸው  የዘመኑን ግብር ከፍለው ያጠናቀቁ
  • የንግድ ፍቃዳቸውን ያደሱ መሆን ይኖርባቸዋል ፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 ቀናት የጂ/ከ/አስ/ፋ/ጽ ቤት የግዥ ስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ 300 / ሶስት መቶ ብር / በመክፈል መውሰድ ይኖርባቸዋል ፡፡ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ( ቫት ) ተመዝጋቢ መሆን ይገባቸዋል ፡፡ ተጫራቾች የንግድ ፍቃድ ምስክር ወረቀት ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት 1 የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣ የግብር ግዴታን ስለመወጣቱ _ ስልጣን ካለው አካል ወይም ገቢዎች ባለስልጣን የ2019 ዓ.ም የታደሰ ከግብር እዳ ነፃ ስለመሆኖዎ የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንቶች ኦርጅናሉን ከኦርጅናሉ ጋር ኮፒውን ከኮፒው ጋር በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን / የቢሮ አላቂ እቃዎች እና ጽ/መሣሪያ 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ / የስፖርተኞች ምግብ 15,000 አስራ አምስት ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ኦርጅናል ዶክመንታቸውን ይዘው መቅረብ አለባቸው ። አሸናፊው ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ስራ ለመፈፀም ያሸነፈበት ገንዘብ 10 % ሲያሲዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል፡፡
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ወይም ቀኑ በስራ ቀን ካልዋለ በማግስቱ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት በ4፡30 ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ ፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጨረታ በሚከፍትበት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጎልም፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 775 0266 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የኣሪ ዞን የጂ/ከ/ፋ/ እና ፕ/ል/ጽ / ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-05
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን ወይም ቀኑ በስራ ቀን ካልዋለ በማግስቱ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-05 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን ወይም ቀኑ በስራ ቀን ካልዋለ በማግስቱ የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Jinka City Administration FEDB
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 21, 2026)
  • Posted at: 2026-10-21T08:16:01.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders