Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዋናው መሥሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የፅዳት ዕቃዎች (ሎት 1) እና የተለያዩ ዓይነት ቶነሮች (ሎት 2) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይጋብዛል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and Services
Addis Ababa
Description
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ ግጨ-013/2019
1. ተቋማችን ለዋናው መሥሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የፅዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ ዓይነት ቶነሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት
|
የዕቃው ዓይነት
|
የጨረታ ዋስትና | ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
የተለያዩ ዓይነት የፅዳት ዕቃዎች ግዥ
|
50,000.00
|
ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
|
2 |
የተለያዩ ዓይነት ቶኖሮች ግዥ
|
150,000.00
|
ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መሥሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 / አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ፡፡
- አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መሥሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መሥሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና “ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY" በሚል መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Tender details
- Deadline: 2026-11-04
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-11-04 14:30
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Oct 21, 2026)
- Posted at: 2026-10-21T09:11:05.000Z
- Source: Qelal Tenders