Equipment and Accessories

የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ የኮልፌ ቀራኒዩ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት የጨረታ መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Description

ማስተካከያ

የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ የኮልፌ ቀራኒዩ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 የተለያዩ እቃዎች ግዥን አስመልክቶ ጥቅምት 9 ቀን 2019 ዓ/ም ገጽ 26 ላይ የወጣ ሲሆን ተራ ቁ 7 የጨረታ ሳጥን የሚከፈትበት ቀን በ22/2/2019 ዓ/ም የተባለው በስህተት ሲሆን በ20/2/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በሚል የተስተካከለ መሆኑን እየገለፅን የተቀረው የጨረታ ዝርዝር በጥቅምት 9 ቀን 2019 ዓ/ም የሚቀጥል መሆኑን እናስታወቃለን።

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ  ይጫኑ

https://tenders.qelal.et/tender-6ad635ea0a538a2c05000001/ 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 17:15
  • Bid opening: 2026-10-30 09:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kolfe Keranio Sub City Small Tax Payers Branch Office
  • Buyer's registered address: ከጦር ኃይሎች በታች አጉስታ ድልድል በላይ ካልዲስ ኮፊ አጠገብ ባለው ነጭ ፎቅ
  • Published on: Addis Zemen (Oct 21, 2026)
  • Posted at: 2026-10-21T12:48:04.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders