Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase
ቸሻየር ኢትዮጵያ ሶስት ባለ ሶስት እግር ኤልክትሪክ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ባስ ሦስት ጎማ ኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
ቸሻየር ኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረስብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በመዝግብ ቁጥር 0505 የተመዘገበ ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ለበርካታ አስርተ ዓመታት ለአካል ጉዳተኞች የተሀድሶና መልሶ ማቋቋምና የድጋፍ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል።
ለተለያዩ ፕሮጅክቶች ማሰፈጸሚያ የሚዉሉ ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች የተገለጠዉ ሶስት ባለ ሶስት እግር ኤልክትሪክ ተሸከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተሸከርካሪ ዓይነት |
መግለጫ(አስፔስፊኬሽን) |
|
1
|
ባለ ሶስት ጎማ ኤልክትሪክ ተሸከርካሪ
|
ባለ ሁለት በር፤ ሹፌሩን ጨምሮ 7 ሰዉ የሚጭን በኤልክትሪክ ቻርጅ የሚሠራ፤ በአንድ ጊዜ ቻርጅ ከ100-120 ኪሎሜትር ሊጓዝ የሚችል ለአስቸጋሪ የገጠር መንገዶች ተስማሚ የሆነ፤ ሊትየም ባትሪ ዲሲ ሞተር (ከ3000-5000 ፒክ አውት) 60- 72 ቮልት |
ስለሆነም:-
1. ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን ማቅረብ አለባቸው፦
- የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የቫት (VAT) እና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)
- የጨረታ አሸናፊዉ የአሸነፈዉን የተሽከርካሪ ዓይነት ወዲያዉኑ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ የሚሸጡበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፤
- ጨረታዉ በ7ኛዉ የሥራ ቀን ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ ይዘጋል፤
- ጨረታው ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት (10:00 AM) ይከፈታል። የመክፈቻው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ሰኞ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
2. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security)
ሁሉም ተወዳዳሪዎች ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋቸው 2% በሲፒኦ (CPO) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
3. አድራሻ
ቸሻየር ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ፣ የካ ክፍለ ከተማ፣ ሲኤምሲ መንገድ
(ሳህሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ከኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ጎን)
ስልክ፦ 09 74 23 12 86 / 09 11 89 88 42
ኢሜይል፦ [email protected]
Tender details
- Deadline: 2026-10-28
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛዉ የሥራ ቀን ከቀኑ 11 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-29 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛዉ የሥራ ቀን ከቀኑ 11 ሰዓት ይዘጋና በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት (10:00 AM)
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Cheshire Ethiopia
- Bid bond: 2%
- Published on: Reporter (Oct 21, 2026)
- Posted at: 2026-10-21T13:26:55.000Z
- Source: Qelal Tenders