Vehicle and Machinery Sale
ኦዳ አክሲዮን ማህበር አንድ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Vehicle and Machinery SaleSales, Disposals and ForeclosureVehicle and Machinery Foreclosure
Addis Ababa
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኦዳ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተገለጸውን አንድ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የተሽከርካሪው ዝርዝር መረጃ
|
ተ.ቁ. |
የመኪናው አይነት |
ዝርዝር |
ብዛት |
|
1 |
ቶዮታ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና |
ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ |
1 |
በመሆኑም
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊና አግባብነት ያለው የንግድ ፍቃድ ያላቸው(ለድርጅት ከሆነ)፣
- የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋርጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል&
- ግለሰብ ከሆነ የታደሰ የቀበለ መታወቂያ እና የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ያላቸወ፤
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው:: እነዚህን ሰነዶች አልቶ ያልቀረበ ተጫራች በውድድሩ አይሳተፍም፣
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን 7ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) 30,000.00 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾቹ የጨረታ ሰነዱን ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 10 ቀናት በታሸገ ፖስታ ኡራኤል አካባቢ የሚገኘው አዋሽ ኢንሹራንስ ሕንፃ የኦዳ አክሲዮን ማህበር 7ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 10፡30 ድረስ ማቅረብ የሚቻል መሆኑን እየገለፅን፤ ጨረታው የሚዘጋውና የማከፈተው በ11ኛው በቀን 21/02/ 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ሆኖ የሚከፈተው ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይሆናል።
- ካምፓኒው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኡራኤል አካባቢ የሚገኘው አዋሽ ኢንሹራንስ ሕንፃ የኦዳ አክሲዮን ማህበር 7ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል
ስልክ ቁጥር +251 91 265 6209
Tender details
- Deadline: 2026-10-31
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-31 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Waldaa Aksiyoonii Odaa Oda Share Company
- Bid bond: 30,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Reporter (Oct 21, 2026)
- Posted at: 2026-10-21T14:32:31.000Z
- Source: Qelal Tenders