Industrial Machinery Provision and Installation
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የመጀመሪያ ዙር የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፉይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ ዮናታን ምንተስኖት ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውል መሠረት ሊከፍል ባለመቻሉ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
የሚሸጠው ንብረት |
የሃራጅ መነሻ ዋጋ በብር |
ሃራጅ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|||||
|
ተ.ቁ |
የንብረቱ አይነት |
ብዛት |
ንብረት የሚገኝበት ቦታ |
ቀን |
ሰዓት
|
ቦታ |
|
|
1 |
Brade slicer |
(01) set |
በደ/ ኢ/ክ/መ ጋሞ ዞን፤ አርባምንጭ ከተማ ነጭ ሳር ቀበሌ
|
8,452,641.40 |
ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም. |
4፡00-6፡00 |
በደ/ኢ/ ከ/ መ ጋሞ ዞን፣ አርባምንጭ ከተማ ነጭ ሳር ቀበሌ በማምረቻ ሼድ ውስጥ |
|
2 |
Rotary oven |
14Tray |
|||||
|
3 |
Dough mixer |
(01) set |
|||||
|
4 |
Volumetric Dough Divider |
(01) set |
|||||
|
5 |
Molding Machine |
(01) set |
|||||
|
6 |
Flat tray with trolley |
(02) set |
|||||
|
7 |
French tray with trolley |
(02) set |
|||||
|
8 |
Diesel Generator 24kW |
(01) set |
|||||
|
9 |
Proofer |
(01) set |
|
|
|
|
|
ማሳሰቢያ
- ከላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች መግዛት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (25) በመቶ 2,13,160.35(ሁለት ሚሊዩን አንድ መቶ አስራ ሶስት ሺህ አንድ መቶ ስልሳ ከ35/100) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ በጨረታ ለመሳተፍ ይችላል።
- ማሽነሪው የተተከለ ሲሆን የሚሸጠው ማሽኑ ብቻ በመሆኑ አሸናፊው ካሸነፈ በኃላ ማሽነሪውን ነቅሎ የመውሰድ ሃላፊነት ያለበት ሲሆን የማሽነሪውን መንቀያ እና የትራንሰፖርት ወጭ የሚሸፈነው በአሸናፊው ነው::
- የሚሸጠው ንብረት የገባው ከቀረጥ ነጻ ስለሆነ ገዥው የቀረጥ ነጻ ተጠቃሚ እንዲሆን ባንኩ ድጋፍ ያደርጋል፤ ፈቃዱን ካላገኘ የቀረጥ ክፍያውን ገዥው ይከፍላል።
- ሐራጁ ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም ከጥዋቱ 4:00 6:00 ሰዓት ይከናወናል።
- ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በካሽ ለሚገዙ ባሸነፉት ዋጋ ላይ የሚታሰብ የተጨማሪ እሴት ታክስ/ ቫት/ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ የታክስ ክፍያ ጨምሮ አሸናፊው ይከፍላል።
- አሸናፊው የሀራጁ አሸናፊ መሆኑ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ማሽነሪዎችን ለማስጠበቅ የሚከፈል ክፍያ ለማሽነሪዎች መጠለያ ኪራይ እንዲሁም ተያያዥ ወጪዎች የመክፈል ግዴታ አለበት።
- አሸናፊው የባንኩን የሊዝ ፋይናንሲንግ መስፈርት ካሟላ ሽያጩ በዱቤ ግዥ ይሆናል።
- አሸናፊው አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን አንስቶ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት ካልከፈለ ባንኩ የሐራጅ ሽያጩን በመሰረዝ ለማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሀራጁ በድጋሚ ይካሄዳል። በድጋሚ ሲሸጥ የሚፈጠረውን የዋጋ ልዩነት ይከፍላል።
- ሀራጁ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ንብረቶቹ በሚገኝበት በደ/ኢ/ከ/መጋሞ ዞን፤አርባምንጭ ከተማ ነጭ ሳር ቀበሌ በሚገኝ የማምረቻ ሼድ ውስጥ ይካሄዳል በሀራጁ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተወዳዳሪ ሀራጁ በሚካሄድበት ቀን የሀራጅ ሰዓት ከመድረሱ በፊት ማለትም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በሐራጅ ቦታ በመገኝት ምዝገባ ማካሄድ ሲ.ፒ.ኦ እና የታደሰ መታወቂያ ኮፒ ለጨረታው ኮሚቴ ማስረከብ አለበት።
- ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 046-81-06-06/03-03 ደውሎ ማግኘት ይቻላል። ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት መጐብኘት የሚፈልጉ ተጫራቶች ካሉ ከዲስትሪክቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጐብኘት ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-11-17
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-11-17 12:00
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer's registered address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Oct 22, 2026)
- Posted at: 2026-10-22T09:30:19.000Z
- Source: Qelal Tenders