Stationery

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የኮሌጁን ተልዕኮ ለማስፈጸም የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የኮሌጁን ተልዕኮ ለማስፈጸም የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፦

  • ህጋዊና በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት
  • የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት
  • የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የቲን ቁጥር ያላቸው
  • ሌሎች በተጫራች መመሪያ መሰረት መ/ቤቱ የሚጠይቃቸውን መረጃዎችና መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
    • ሎት 1. ለጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች 20,000 / ሀያ ሺህ ብር/
    • ሎት 2. ለኮምፒውተር ኔትወርክ ዕቃዎች እና ለፕሪንተር ቀለሞች 50,000 / ሀምሳ ሺህ ብር/
    • ሎት 3. ለሳይንስ ቤተ ሙከራ ዕቃዎች 10,000/ አስር ሺህ ብር/
    • ሎት 4. ለስፖርት ትጥቆችና ቁሳቁሶች 10,000 / አስር ሺህ ብር/
    • ሎት 5. ለህትመት 10,000 / አስር ሺህ ብር/
    • ሎት 6. ለተሽከርካሪ ጎማ 30,000 / ሰላሳ ሺህ ብር/
    • ሎት 7. ለጽዳት ዕቃዎች 10,000 / አስር ሺህ ብር/
    • ሎት 8. የተለያዩ ህንጻ ጥገና ዕቃዎች 20,000 / ሀያ ሺህ ብር/
    • ሎት 9. ለቢሮ ጠረጴዛና ወንበሮች 20,000/ ሀያ ሺህ ብር/
    • ሎት 10. የተሽከርካሪ ጥገናና መለዋወጫ 20,000/ሀያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፕኦ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  1. ተጫራቾች በመ/ቤቱ የተዘጋጀውን ዝርዝር የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ከኮሌጁ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል በመውሰድ የማይመለስ 300/ሶስት መቶ ብር / በመክፈልና በዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸውን ሲረጋግጡ የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 ተከታታይ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:30 /ስምነት ሰዓት ተኩል/ ታሽጎ ከቀኑ 9:00 /ዘጠኝ ሰዓት/ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ቦንጋ የትምህረት ኮሌጅ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ጨረታ ክፍል ይከፈታል። ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  4. በጨረታ ሳጥን አከፋፈት ስነ-ስርዓት ላይ ተጫራቾች ውይም ህጋዊ ወክሎች አለመቅረብ የጨረታ አከፋፈትን አያስተጓጉልም።
  5. በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ያሸነፋቸውን ዕቃዎች እስከ ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ ድረስ አቅርቦ ማስረከብ አለበት።
  6. መ/ቤቱ ለዕጩ ተጫራቾች በጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ላይ የገለጻቸው የጨረታ ስነ-ስርዓቶች፣ መስፈርቶችና ሌሎች መረጃዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከገለጻቸው የሚለዩ ከሆነ በጨረታ ሰነዱ ላይ የገለጻቸው የበላይነት ይኖራቸዋል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የተጫራች መመሪያ አብሮ መያያዙን ማረጋገጥ እና ዝርዝር መጠይቁን አሟልተው የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
  8. ተጨራቾች የሚያቀርቡት ማንኛውም የመጫረቻ ሰነድ ጨረታው በወጣበት ቋንቋ መሆን ይጠበቅበታል።
  9. ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ት/ቢሮ
ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-06
  • Bid closing time: 14:30
  • Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 ተከታታይ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:30
  • Bid opening: 2026-11-06 15:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 ተከታታይ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 9:00
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Bonga Education Collage
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00/ሶስት መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Oct 22, 2026)
  • Posted at: 2026-10-22T11:15:40.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders