Vehicle (garage service)

የግዮን ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ የደረቅ ጭነት መኪና ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የደረቅ ጭነት መኪና ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ

የግዮን ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ደጀን ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ የሚገኝ በእሳት ቃጠሎ ጉዳት የደረሰባቸው፦

ሀ/ አንድ ጣልያን ኤቬክ/ትራክተር የተሽ/ ሞደል 691M የደረቅ ጭነት መኪና

ለ/ አንድ ጃፓን አይሱዚ መኪና የተሽ ሞዴል NPR66 የደረቅ ጭነት መኪና በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።

ስለሆነም ለመጠን የምትፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች መጫረት ትችላላችሁ። ስለሆነም በድርድሩ መሳተፍ የምትፈልጉ ተደራደሪዎች በሙሉ

  1. የከባድ /የመካከለኛ ጋራዥ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለውና የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /Tin No/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከዩኒዬኑ ጽ/ቤት በስራ ሰዓት ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20/ሃያ/ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ከቀኑ እስከ 11:30 በመግዛት በድርጅቱ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
  3. ጨረታው በአየር ላይ በዋለ በ21ኛው ቀን ተጫራቾች በተገኙበት ከጠዋት 4፡00 ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በዩኒዬኑ ጽ/ቤት ሂሳብ ክፍል በማስቆረጥ ያስቆረጠበትን ኮፒ /CPO ከሆነ ኦርጅናሉን በዩኒዬኑ ሂሳብ ክፍል አስረክቦ ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በአየር ላይ በዋለ በ21 ቀን የህዝብ በዓል ወይም እሁድ ከሆነ በቀጣይ ቀን ጨረታው ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዩኒዬኑ ጽ/ቤት ይከፈታል።
  6. ዋጋ ለማውጣት መኪናዎችን ዩኒዬኑ ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት ማየት ይችላል።
  7. ለመለዋወጫ የሚጠቀሙ በመኪናዎች ስሪት ኦርጅናል እቃዎች ይሆናል።
  8. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 058 776 1021/ 058 776 0083 /መደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ማሳሰቢያ፣ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ድርድሩን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የግዮን ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-13
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20/ሃያ/ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ከቀኑ እስከ 11:30
  • Bid opening: 2026-11-14 10:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአየር ላይ በዋለ በ21ኛው ቀን ተጫራቾች በተገኙበት ከጠዋት 4፡00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Ghion Multi Purpuse Farmers Cooperative Union
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 1000 (አንድ ሺህ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 22, 2026)
  • Posted at: 2026-10-22T11:22:07.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders