Stationery

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡-

  1.  አላቂ የቢሮ ዕቃ እና የጽህፈት መሳሪያ
  2.  የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 በዚሁ መሠረት -

  1. በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ፣ የመንግስት ኤልክትሮኒክ ግዥ ሥርዓት (E-GP system) የተመዘገበ፣
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid security) ለአላቂ የቢሮ ዕቃ እና የጽህፈት መሳሪያ 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር እና ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ጋራንት (unconditional bid bond) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በወረዳው ገቢዎች ባለሥልጣን ቅ/ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመክፈል እና ደረሰኙን በመያዝ የጨረታውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ከም/ ዓ/ወ/ፋ/ፕ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማሽግ ሙሉ አድራሻውን በመግለጽ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን እንዲጨምሩ እያሳሰብን፤ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ16ኛው ቀን በጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይታሸጋል፡፡
  5. ጨረታው በ16ኛው ቀን ልክ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾችወይምሕጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ሥራ ቀን ላይ በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. አሸናፊ ድርጀት የጨረታ ሰነድ በተከፈተ በሰባተኛው ቀን የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል ይፈራረማል፡፡
  7. የጨረታው ሣጥን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 ይገኛል፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

በደ/ኢ/ክ/ጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 046 452 0015/046 452 0009 (ብርብር)
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን
የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ኘ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-06 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Gamo Gofa Zone West Abaya Woreda FEDB
  • Bid bond: ለአላቂ የቢሮ ዕቃ እና የጽህፈት መሳሪያ 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር እና ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር
  • Bid document price: 300.00 (ሦስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 22, 2026)
  • Posted at: 2026-10-22T11:30:52.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders