Stationery
በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስና ፕ/ል/መምሪያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስና ፕ/ል/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች ፡-
1.የጽህፈት መሳሪያና ለሎች አላቂ የቢሮ ዕቃ
2.የደንብ ልብስ እና
2. የኤሌክትሮንክስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ፡-
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣
3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /Tin No ያላቸው፣
4. የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣
5. የጨረታ ማስከበሪያ ለደንብ ልብስ 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር/፣ለጽህፈት መሳሪያና ለሎች አላቂ የቢሮ ዕቃ እና ለኤሌክትሮንክስ 40,000/አርባ ሺህ ብር /በጥሬ ገንዘብ ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም የባንክ ዋስትና የአገልግሎት ጊዜው 90/ዘጠና ቀናት እና ከዚያ በላይ የሆነ ማቅረብ የሚችሉ፣
6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከጋርዱላ ዞን ገቢዎች ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ 400/አራት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት አለባቸው፡፡
7. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማዘጋጀት በሁለት የተለያዩ ፖስታ በማሸግ ኦርጅናሉ ላይ ኦርጅናል ኮፒው ላይ ኮፒ ብሎ በመፃፍ ፊርማና ማህተም በማሳረፍ በዚህ ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በ16 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ውስጥ እስከ 16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡ 16ኛው ቀን መደበኛ የሥራ ቀን ካልሆነ በምቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
8. ጨረታው በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋርዱላ ዞን ፋይናንስ ፕ/ል/መምሪያ ግዥ ክፍል ከረፋዱ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡
9.ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉልም፤
10.ጨረታዎቹ አሸናፊዎች ተለይተው ከተገለፀላቸው ከ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ከባድ ችግር ካልተፈጠረ በስተቀር በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አሸናፊዎች የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መግባት አለባቸው፡፡ ተሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ መውሰድ ይችላሉ፡፡
11.የጨረታው አሸናፊ ያሸነፉትን ዕቃ እስከ ጋርዱላ ዞን ፋይናንስና ፕ/ል/መምሪያ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግደታ አለበት፤ 500 Sh
12. መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 0920 978 389/0941 046 779 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የጋርዱላ ዞን ፋይናንስና
ፕ/ል/መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-11-06
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): በዚህ ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-06 10:30
- Bid opening (note): በዚህ ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Gardula Zone Finance Office
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400 (አራት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 22, 2026)
- Posted at: 2026-10-22T11:38:35.000Z
- Source: Qelal Tenders