House and Building Sale

የሐራጅ ሽያጭ ማረሚያ ማስታወቂያ

Description

ማረሚያ

መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም ገፅ 14 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ወ/ሮ ትዝታ ጌታነህ እና በፍርድ ባለእዳ አቶ መስፍን ቸሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በሱሉልታ ከተማ በአቶ መስፍን ቸሩ ስም የተመዘገበ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ መነሻ 1,884,042.06) አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሰማንያ አራት ሺህ አርባ ሁለት ከ06/100/ ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፊል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ4፡00 ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል በሚል የታረመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ  ይጫኑ

 https://tenders.qelal.et/tender-6ac8abb80a538a0b7f000001/ 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-09
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-09 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Federal Courts Judgement Execution Directorate
  • Published on: Addis Zemen (Oct 22, 2026)
  • Posted at: 2026-10-22T12:03:06.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders