Stationery

በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ስር የቢስቲማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከዉስጥ በጀት በግልጽ ጨረታ በሎት ድምር አወዳድሮ የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ስር የቢስቲማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከዉስጥ በጀት በግልጽ ጨረታ በሎት ድምር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1ኛ ከዉስጥ በጀት፡

  •  በሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፡ 2ኛ ከዉስጥ በጀት።
  • ሎት 2 የጽዳት እቃ 3ኛ ከመደበኛ በጀት።
  • ሎት 3 የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ ከመደበኛና ከውስጥ 4ኛ ከዉስጥ በጀት።
  • ሎት 4 ህትመት፡  5ኛ ከመደበኛ በጀት።
  • ሎት 5 በተደጋጋሚ የሚቀየሩ የመኪና እስፔር ፓርት ፋስት ሙቢግ ፤ከውስጥ በጀት
  • ሎት6 ኤሌክትሮኒክስ ሲሆን እናዚህን በግልጽ ጨረታ እያንዳንዱን ሎት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሰለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታማሉ ተጫራቾች ወይም ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡-

  1. ተጫራቾች አግባብ ያለው የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማንኛውም የቀረበ የታክስ ክሊራስ ወይም ህጋዊ ሰነድ QR ኮድ ያለውና እና እስካን ሲደረግ ትክክለኛ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  2. ግብር ከፋይ የግብር መለያ ቁጥር ወይም ቲን ነምበር ያላቸዉ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  4. የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019ዓ.ም
  5. ተጫራቾቾ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዉ ማቅርብ አለባቸዉ
  6. የሚገዙ እቃወች ዝርዝር መግለጫ ወይም እስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን እያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300 ብር ሶስት መቶ ብር በእለት ገንዘብ መሰብሰቢያ በገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 2 በመክፍል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድ ቦንድ ወይም የእቃ አገልግሎት ጠቅላላ ዋጋ 5000 ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትእዛዝ ወይም ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለበት
  9. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በጤና ጣቢያዉ በግዥ እና ፋይናስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁትር 28 በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተካታታይ ቀን 11፡30 ድረስ በሳጥን ዉስጥ ማሳገባት ይኖርባቸዋል
  10. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙም ባይገኙም በ11ኛዉ ቀን 11፡30 ላይ ጨረታዉ ተዘግቶ የጨረታ መክፈቻ ቀን የበዓል ቀን ቅዳሜና እሁድ ከገጠመ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን 4፡30 ይከፈታል
  11. አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት በኋላ 5 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የመል ማስከበሪያ 10% በወረባበ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ስር የቢስቲማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በማስያዝ ዉሉን መፈጸም ይኖርበታል በተባለዉ ቀን መጥቶ ዉሉን የማይወስድ ከሆነ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
  12. አሸናፊ ዉል ከፈጸመ በኋላ ያሸነፈውን እቃ ወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ ጤና ጣቢያ በንብረት ክፍል ያስረክባል
  13. መስሪያ ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሲሰረዝ በመሰረዙ ምከንያት ጨረታዉ ሲሰረዝ ጽ/ቤቱ ሀላፊነቱን  አይወስድም
  14. በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለጨረታዉ መረጃ ከፈለጉ በግ/ፋ/ን/አስ/ቡ/ቢሮ ቁጥር 28 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 09 31 83 68 93/ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ

ቢስቲማ ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-31
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀን 11፡30 ድረስ
  • Bid opening: 2026-11-02 10:30
  • Bid opening (note): ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙም ባይገኙም በ11ኛዉ ቀን 11፡30 ላይ ጨረታዉ ተዘግቶ የጨረታ መክፈቻ ቀን የበዓል ቀን ቅዳሜና እሁድ ከገጠመ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን 4፡30 ይከፈታል
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: የቢስቲማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ
  • Bid bond: 5000 ሺህ ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 22, 2026)
  • Posted at: 2026-10-22T12:14:41.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders