Stationery

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

 ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሁለተኛ ዙር

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ቤት

  • የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤
  • አላቂ የቢሮ እቃዎችን፤
  • ቋሚ እቃዎችን፤
  • የሆስፒታል መሳሪያዎችን፤
  • የጎማና ካለመነዳሪ፣
  • የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና
  • የደምብ ልብሶችን፤
  • ግንባታ እቃዎችን፡
  • የቴክኒክ ና ሙያ የስልጠና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡

  1. በዚህ ስራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ ና የ2018/2019 ግብር መክፈላቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫማሪ እሴት ታክስ/ቫት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የምስክር ወረቀት ማቅረብይኖርባቸዋል።'QR COODE /ብርሃንና ሰላም ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸዉ።
  3. የጨረታውን ሰነድ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ገ/ጽ/ቤት በጉዱሩ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ ቁጥር.4 የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው ጨረታው ከወጣበት ቀን 12/2/ 2019 ዓ.ም ተከታታይ 15 የስራ ቀናት መካከል በየቀኑ ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የተጫረቱበትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ 50,000/Fifty thousand birr only/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ኦሪጅናል ና ኮፒ ሰነድ ማቅረብ አለባቸዉ። እንዲሁም ጥቃቅን ና አነስተኛ ማይክሮ ኢንተር ፕራይዞች ይህን ማስክበሪያ ዋጋ ማስያዝ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸዉ እቃዎች VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው።
  6. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በሰራ ሰዓት ከላይ በተጠቀስዉ ቢሮ ጉ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በመቅረብ ዋጋ ማቅረቢያዎችን, በስም በታሽገ ኤንቬሎፕ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. የጨረታው ሳጥን 15ኛው ስራ ቀን ከቀኑ 2:30 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 2፡45 በጉዱሩ ወረዳ ገ/ ጽ/ቤት ቁጥር 13 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ተጫራቾች ጨረታው ካሸነፉ በራሳቸው ወጪ እቃዉን የገ /ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
  9. በሰነዱ ላይ የተጠቀሰው የእቃው ብዛት (Quantity) 20% ለመቀነስም ሆነ ለመጨመር መስሪያ ቤቱ ሙሉ መብት አለዉ።
  10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 82 24 67 07/ 09 64 22 47 44/ 09 19 49 69 73

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን

የጉዱሩ ወረዳ ገ /ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-07
  • Bid closing time: 08:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ስራ ቀን ከቀኑ 2:30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-07 08:45
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ስራ ቀን ከቀኑ 2:45 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Horo Guduro Wollega Zone Finance and Economic Development Bureau
  • Buyer's registered address: ከአዲስ አበባ እስከ ሻምቡ ከተማ 314 ኪሜ ነው፡፡
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 22, 2026)
  • Posted at: 2026-10-22T12:20:13.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders