Equipment and Accessories
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ህትመት፣ ካፌና መስተንግዶ፣ አይ ሲቲ ጥገና እና የደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2019
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ ህትመት፣ ካፌና መስተንግዶ፣ አይ ሲቲ ጥገና እና የደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
1.የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ በመ/ግ/ን/አስ/የዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በየሎቱ የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ (0.5-2)% በእያንዳንዱ ሎት በተበጀተለት በጀት መሰረት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ካፌና መስተንግዶ ሎት 001– 8,448.00ብር
- የፅዳት እቃዎች ሎት 002- 8,912.00ብር
- አላቂ የቢሮ እቃ ሎት 003–14,615.00ብር
- አላቂ የት/ት እቃ ሎት 004–12,180.00ብር
- ህትመት እቃ ሎት 005 4,320.00ብር
- ቋሚ የቢሮ እቃዎች ሎት 006–7,500.00ብር
- የደንብ ልብስ ሎት 007-36,117.00 ብር
- አጠቃላይ አይ.ሲ.ቲ ጥገና ሎት 008-7,500.00ብር
4. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን የጥራት ደረጃና ለአስተማማኝነቱ ለእያንዳንዱ እቃ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሆኖ በ10ኛው ቀን 11፡30 ይታሸጋል። በ11ኛው ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሕዝብ በዓል እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 4፡30 ላይ ይከፈታል።
6. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅት በተመረጠው ናሙና መሰረት ዕቃዎችን ትምህርት ቤት ድረስ ማምጣት እና ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- ወረዳ 06 ጎፋ ገብርኤል ዝቅ ብሎ ወደ ጎፋ ካፕ በሚወስደው መንገድ (ከመስቀል ክትፎ በስተጀርባ ገባ ብሎ ቀበሌ 52 ፊት ለፊት)
ለበለጠ መረጃ 011 466 1878
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው
ጴጥሮስ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-03
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሆኖ በ10ኛው ቀን 11፡30
- Bid opening: 2026-11-04 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሆኖ በ11ኛው ቀን 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Apostle Peter Primary School
- Buyer's registered address: ወረዳ 06 ጎፋ ገብርኤል ዝቅ ብሎ ወደ ጎፋ ካምፕ በሚወስደው መንገድ /መስቀል ክትፎ ገባ ብሎ/
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 23, 2026)
- Posted at: 2026-10-23T08:30:24.000Z
- Source: Qelal Tenders