Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ107ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር የ17ኛ ኮማ/ክ/ጦር 01/2019
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ107ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የተለያዩ የፅህፈት እና የስልጠና ዕቃዎች
- ሎት 2 የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት 3 የህሙማን ማገገሚያ ዕቃዎች
ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች -
1. ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ዘርፍ ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN)፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያላቸው እና የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው ብር መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (C.PO) ወይም የባንክ ጋራንቲ ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት ይኖርባቸው።
3. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ለአንድ ሎት በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታውጆ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀን ውስጥ ባሉት የስራ ቀናት በኦሮሚያ ክልል አልጌሪማ ወረዳ ወንዶጢቃ ካምፕ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የ107ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር የግዢ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ከጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ/ም እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2019 ድረስ ግዢ ክፍል ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ጥቅምት 28 ቀን 2019 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ በሚገኝ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- 09 10 31 80 43 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
NB ማስታወቂያ ጨረታው የሚወጣበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
በኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ107ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር
Tender details
- Deadline: 2026-11-07
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-11-07 10:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer's registered address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid document price: ለአንድ ሎት 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 23, 2026)
- Posted at: 2026-10-23T08:36:51.000Z
- Source: Qelal Tenders