Textile, Garments and Uniforms

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 12 ሳሎ የመ/ደ/ት/ ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002/2019 ዓ.ም

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 12 ሳሎ የመ/ደ/ት/ ቤት የደንብ ልብስ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች፤ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች እና የላቦራቶሪ ዕቃዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች እና መጽሐፎች፤ እድሳት ጥገና ዕቃዎች፣ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት፡-

  • ሎት1. 30,000፤
  • ሎት2.13,500.00፤
  • ሎት3. 300.00፤ 
  • ሎት4. 300.00፤
  • ሎት 5. 21,645.00፣
  • ሎት6. 22650.00 
  • ሎት7. 10,350.00፤ 
  • ሎት8. 6,900.00፤
  • ሎት9. 20,000.00 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ በሎቱ መሰረት መቅረብ አለበት።
  • በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ እና የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የንግድ ስም ምዝገባ /ምስክር ወረቀት፣
  • በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ማቅረብ፣ የሚችሉ
  • ተጫራቾች የአንዱን ዋጋ ሲያቀርቡ /ቫት/ ደምረው ማቅረብ አለባቸው፣
  • በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የዓመቱን ክሊራንስ ከገቢዎች ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሑፍ የሚገለጽላቸው ሲሆን ለጨረታው አፈጻጸም ውል ማስከበሪያ ላሸነፉበት ጠቅላላ እቃ ዋጋ 10% CPO በማስያዝ ውል መዋዋል ግዴታ አለባቸው።
  • ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ቁሳቁስ ናሙና የሚቀርብባቸው ዕቃዎች በሳሎ የመ/ደ/ት/ቤት ፋ ግዥ ክፍል ማስረከብ አለባቸው።
    የሚቀርበው ናሙና ለአንድ ዕቃ አንድ ናሙና ብቻ ነው።
  • ከጥቃቅን እና አነስተኛ ካደራጃቸው መሥሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ይዞ የሚጫረቱ ተጫራቾች ከሆኑ ምን አይነት ምርት እንደሚያመርቱ እና የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የአገር ውስጥ ምርት ችርቻሮ ጅምላ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራቹ የተሰጣቸውን ፍቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣ ካልሆነ ግን እንደማንኛም ተጫራች ሰነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ እና የውል ማስከበሪያ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ።
  • በእያንዳንዱ ሰነድ ገጽ ላይ የአቅራቢ ማህተም ማድረግ እና ዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝሩን የሚሞላው ኃላፊ በእያንዳንዱ ዋጋ በተሞላው የጨረታ ሰነድ ላይ በየገጹ መፈረም አለበት።
  • ለተጠቀሰው ዕቃ ዝርዝር የያዘው ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00ብር /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በት/ቤቱ ፋ/ግዥ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በግልፅ በመሙላት ኦርጂናል እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በት/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • በዋጋ መሙያው ሰንጠረዝ ላይ ስርዝ እና ድልዝ መኖር የለበትም።
  • ግዥ ፈጻሚው አካል አሸናፊ ተጫራቾች በሚጠሩበት /በሚመረጡበት/ ጊዜ የገዛውን እቃ መጠን እንደ አስፈላጊነቱ እስከ (20%) ሃያ ለመቀነስ ወይም መጨመር ይችላሉ።
  •  ክፍያው የሚፈጸመው ሙሉ ለሙሉ በናሙና መሰረት ጥራቱ ሲረጋገጥ እና በንብረት ክፍል ገቢ ሲሆን ብቻ ነው።
  • ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ስላልተገኙ ተብሎ ጨረታው ሳይከፈት አይቀርም።
  • መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-አቃ/ቃ/ክ/ከ ወረዳ 12 በካፍደም ፕላዛ በኩል በሚወስደው መንገድ አዲስ ሰፈር ነው።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 12 ሳሎ የመ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-04
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-04 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Akaki Kality Sub City Salo Elementary School
  • Buyer's registered address: አቃ/ቃ/ክ/ከ ወረዳ 12 ቃሊቲ በካፍደም ፕላዛ በኩል በሚወስደው መንገድ ከቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ 400 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው አዲሱ ሰፈር ነው
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 (ሦስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 23, 2026)
  • Posted at: 2026-10-23T08:59:51.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders