Stationery

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር ለ2019 በጀት ዓመት ለጽህፈት መሣሪያ፣ ለጽዳት፣ ለስልጠና መርጃ፣ ለቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለምግብ፣ ለፕላንትና ማሽነሪ ጥገና እና ለህትመት ስራዎች ያወጣው የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ 

ቁጥር 01/2019

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር ለ2019 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1. የፅህፈት መሳሪያ
  • ሎት 2. የፅዳት ማቴሪያል
  • ሎት 3. የስልጠና መርጃ ማቴሪያል
  • ሎት 4. የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ 
  • ሎት 5. ምግብና የምግብ ውጤቶች
  • ሎት 6, ፕላትና ማሽነሪ ጥገና 
  • ሎት 7. የህትመት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል። 

በመሆኑም ከዚህ በታች የቀረቡትን የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እየገለፅን በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች 

1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል

2. የ2019 ዓ/ም የመንግስት ግብር የከፈሉ

3. የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

4. የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

5. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት በምዕ/ሸዋ ባኮ ከተማ በሚገኘው ካምፕ ቅጥር ግቢ መግዛት ይችላሉ፡፡

6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 0940 861 962 / 0975 411 546

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-03
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-11-03 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer's registered address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 23, 2026)
  • Posted at: 2026-10-23T09:29:40.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders