House and Building Sale
የመኖሪያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ
House and Building SaleSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Foreclosure
Oromia
More tags
Description
1ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለ መብት 1ኛ ሳሙኤል ጥላሁን 2ኛ አብራሃም ጥላሁን 3ኛ አዘብ ጥላሁን 4ኛ ዳንኤል ጥላሁን እና የፍ/ባለ ዕዳ ወ/ሮ በላይነሽ ናስራኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ፍ/ብሔር ክርክር አስመልክቶ በሸገር ከተማ ቡራዩ ክ/ከተማ ከታ ወረዳ ዉስጥ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት አዋሳኞች በምስራቅ ዘውድነሽ ደምሴ በምዕራብ መኮንን አሰፋ በሰሜን ደ/ር ብርሃኑ አለሙ በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ የካርታ ቁጥር ኦሮ 007021302025 የሆነ በአቶ ጥላሁን ጎበና እና ወ/ሮ በላይነሽ ናስራነ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የብር ግምት 3,007,292.72(ሶስት ሚልዮን ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና ሁለት ከ72/100) ብር የሚያወጣ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ምክንያት ስለሚሸጥ ከቀን 13/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 13/03/2019 ድረስ በአየር ላይ ቆይቶ በቀን 14/03/2019 ከሰዓት በፊት ከ3፡00-5፡00 ሰዓት በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ በአካል ቤቱ በሚገኝበት ስፍራ በመቅረብ ተወዳድራችሁ እንድትገዙ የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል።
የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር
ጉዳዮች ፈጻሚ ቡድን
Tender details
- Deadline: 2026-11-23
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-11-23 11:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Sheger City High Court
- Published on: Addis Zemen (Oct 23, 2026)
- Posted at: 2026-10-23T09:39:25.000Z
- Source: Qelal Tenders