Software Provision, Development and Web Design

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት (EEU) የ Microsoft Office (LTSC፣ 365 E3 እና 365 E5) License እና የተሽከርካሪ ጂፒኤስ (GPS) እንዲሁም የነዳጅ መከታተያ መሳሪያ ገጠማ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ጨረታ ማስታወቂያ (የጨረታ ቁጥር፦ ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-014/2019)

Description

ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-014/2019

ተቋማችን የ Microsoft Office Microsoft Office (LTSC; 365 E3 እና 365; E5) License እና የተሽከርካሪ ጂፒኤስ (GPS) እና የነዳጅ መከታተያ መሳሪያ ገጠማ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት

 

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

1

የ Microsoft Office (TSC;365 E3 እና 365;E5) License ግዥ

280,000.00

 

ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

2

የተሽከርካሪ ጂፒኤስ (GPS) እና የነዳጅ መከታተያ መሳሪያ ገጠማ አገልግሎት ግዥ

2,000,000.00

ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመከፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ።

3. አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 011- 156-01-48

4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና <<ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY>> በሚል መሆን ይኖርበታል፤

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ
አገልግሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-10
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-11-10 14:30
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 23, 2026)
  • Posted at: 2026-10-23T09:50:58.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders