Vehicle (garage service)
Ministry of Defense: Procurement of vehicle maintenance (out source) (DEMD)
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ae690dae-4b47-42ac-b5ed-0ad89924e51b/open
Reference Number: MOD-NCB-NC-0793-2019-BID-Open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Non Consultancy Services
Procuring Entity
Organization: Ministry of Defense
Contact Information
Address: janmeda
Town: AA
Country: Ethiopia
P.O. Box: ----
Post Code: ----
Telephone: +251 11 126 0132
Email: [email protected]
Office: 16
Important Dates
- Invitation Date: Oct 22, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Nov 03, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Nov 03, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Oct 27, 2026, 2:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 200
Bid Security: 55000 ETB
Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_ Guarantee
Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_ Guarantee
Bid Security Forms (Foreign): CPO, Bank_ Guarantee
Qualification Requirements
- በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ ሲሆን፣Reference: ተ. መ. 34.2 (መ)
- አጠቃላይ ልምድተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ ከቻለ፣ Reference: 34.4 (ለ)
- የተሟላ የፍላጐት መግለጫበክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የተሟላ የፍላጐት መግለጫ፣ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሀሳብና የአግባብነት መግለጫውን በተዘጋጀው ቢጋር መሠረት ሳያቀርብ ሲቀር፣ማቅረብ ከቻለReference: 34.4 (መ)
- የተሰጠ ዋስትና (Warrantyበአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 24 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty) ማቅረብ ከቻለ፣Reference: 34.4 (ሠ)
- ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣ Reference: ተ. መ 34.2(ረ)
- ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣ Reference: ተ.መ 34.2 (ሐ)
- የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል፣ Reference: ተ. መ. 34.2 (ሠ)
- የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ መግለጽ ከቻለ፣Reference: 34.4 (ሀ)
- ዜግነትከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣ Reference: ተ.መ 34.2 (ሀ)
- የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣Reference: ተ.መ 34.2 (ለ)
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
አሸናፊው ድርጅት የጥገናውን አገልግሎት በተባለው መሰረትና በወቅቱ መስጠት አለበት ጥገናው የሚከናወነው ፍላጎት አቅራቢው ክፍል በተስማማበት ቦታ ነው፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃን ሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 011 126 0132
Tender details
- Deadline: 2026-11-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-11-03 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer's registered address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid bond: 55000 ETB
- Bid document price: 200 ETB
- Published on: Government (Oct 24, 2026)
- Posted at: 2026-10-24T06:35:51.000Z
- Source: Qelal Tenders