House and Building Sale
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረበትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካሬ |
የሃራጅ መነሻ ዋጋ |
ለሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
||||||||||
|
1 |
አቶ ወርቅና ዮናስ |
ወልዳ ኢማጣ ታሉ አዳማ
|
ቦሰት ቅርንጫፍ
|
ቤት
|
አዳማ
|
ቦሌ |
ድሬነገያ
|
OR001034717008 |
1373.92
|
4,266 87 (አራት ሚሊዮን ሁለት መቶ ስልሳ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ሰባት ብር) |
ህዳር 17/2019
|
4:00-6:00
|
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
- አሸናፊው ያለነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነና ያስያዙት ንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ ሲፒኦ በማስያዝ መማሪት ይችላል።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቦለት ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈልጉ ግብሮችን ሻት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊ ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው :
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0943775700/0911352333 መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-11-26
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-11-26 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Oct 24, 2026)
- Posted at: 2026-10-24T08:05:58.000Z
- Source: Qelal Tenders