House and Building Sale
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካሬ |
የሃራጅ መነሻ ዋጋ |
ለሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
|
|
||||||||
|
1 |
ወ/ት ሚሚ ጌታቸው |
አቶ ጌታቸው ወርቁ |
መነሀሪያ ቅርንጫፍ
|
ቤት |
ሀዋሳ ከተማ
|
ታቦር
|
ሆጋነዋጮ
|
SD001160306016 |
462.78
|
2500,000 (ሁለት ሚሊዩን አምስት መቶ ሺህ ብር |
ህዳር 17/2019
|
4:00-6:00
|
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ሺዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ደበብ አከባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ ሲፒኦ በማስያዝ መመረት ይችላል::
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ መነሀሪያ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት ማመልከት ይቻላል፡፡
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችንቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው :
- ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0910015849 /0925549466 በድወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-11-26
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-11-26 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Oct 24, 2026)
- Posted at: 2026-10-24T08:08:18.000Z
- Source: Qelal Tenders