House and Building Sale
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
House and Building SaleSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Foreclosure
Oromia
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለ መብት፡- ጋሻ አነስተኛ የፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር
የፍርድ ባለ ዕዳ፡ መኮንን ተፈራ
መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ፣ በተፈጻሚው (በተከሳሹ) ስም የሚገኘውን መኖሪያ ቤት፣ ማለትም በምሥራቅ ዓለምሸት ሚሕርካ፣ በምዕራብ መስፍን የሺ፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ሙላት ዘውዴ የሚዋሰን፣ ስፋቱ 440 ካሬ ሜትር በሆነ ቦታ ላይ የተቀመጠ፣ በመኮንን ተፈራ ስም በካርታ ቁጥር 129 በቀን 22/03/2012 የተመዘገበ እና በጨለለቃ ከተማ አስተዳደር ኪሎሌ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ቤት፣ በግልጽ ጨረታ ሊገዙ የሚፈልጉ ሰዎች ባደረጉት የዋጋ ግምት መሠረት የመነሻ ዋጋው ብር 1,252,491.22 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ አምሳ ሁለት ሺህ አራት መቶ ዘጠና አንድ ብር ከ22/100) ሆኖ በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ በመወሰኑ፣ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ እንዲያውቁት ከዛሬ ጀምሮ እስከ 12/3/2019 ድረስ ለአንድ ወር አየር ላይ ውሎ በቀን 13/3/2019 ከሰዓት 2:30 እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ እንዲታወቅ የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-22
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-11-22 12:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Bishoftu Higher Court
- Published on: Addis Zemen (Oct 24, 2026)
- Posted at: 2026-10-24T08:40:53.000Z
- Source: Qelal Tenders