Stationery

የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው አላቂ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ እስቴሽነሪዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ለፍ/ቤቱ የሚያገለግል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው አላቂ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ እስቴሽነሪዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ለፍ/ቤቱ የሚያገለግል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር ነጋዴዎች እና ባለሀብቶች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በሙሉ መወዳደር የምትችሉ ይሆናል።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የታደሰ እንዲሁም የሚፈለግባቸውን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው በቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት CPO በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ስም አዘጋጅቶ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ሰነዱን ከገዙ በኋላ የሚሸጡበትን ዋጋ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ በተባለው ቀን ውስጥ ለጨረታ ለተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የተሟላ ዋጋ ስርዝ ድልዝ መሆን የለበትም።
  6. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል እንዲሁም ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ቫትን (15%) ያካተተ መሆን አለበት።
  7. ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ቦታ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች ፍ/ቤቱ ካዘዘ በኋላ የታዘዘው ዕቃ አሸናፊው ለናሙና ለፍ/ቤቱ ማቅረብ የሚችል እና ገቢ የሚሆነው አስፈላጊውን ጥራት ማሟላቱን በባለሙያ ሲረጋገጥ ይሆናል።
  9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ ከእስቶካቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
  10. የጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተጠቀሰው ቀን በ8፡00 የሚከፈት ይሆናል።
  11. ከላይ የተገለፀው የመክፈቻ ቀን በዓል ወይንም የሰንበት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በቀጣዩ የስራ ቀን ይሆናል።
  12. ፍ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ወይም ምርጫ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-09
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-09 14:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ8፡00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
  • Bid bond: 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 24, 2026)
  • Posted at: 2026-10-24T08:55:41.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders