Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የአዲስ ከተማ እና የጀሎ በሊና ጤና ጣቢያዎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድረው መግዛት ይፈልጋሉ
Description
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አ/ከ/ጤ/ጣ/001/19
በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የአዲስ ከተማ እና የጀሎ በሊና ጤና ጣቢያዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎችና የህትመት ስራ ለሁለቱም ጤና ጣቢያዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድረው መግዛት ይፈልጋሉ፡፡
በዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች
1.1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ::
1.2. በመንግስት ግዢ አቅራቢ የተመዘገቡና የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
1.3. ተጫራቾች የታክስ መለያ ቁጥር (Tin No.) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
1.4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘውተወር የስራ ሰአት ለተከታታይ 15 ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ ቢሮ ቁጥር 18 በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
1.5. መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም (CPO) ከጨረታው ኦሪጂናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
1.6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ መቀበያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
1.7. የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት ቀን ይህ ጨረታ በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጤና ጣቢያው ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 18 ይከፈታል፡፡
1,8. የጨረታ አሸናፊ አሸናፊነቱ በፅሁፍ እንደተገለጸለት አስፈላጊውን የጨረታ ውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከጤና ጣቢያው ጋር ውል መፈራረም አለበት፡፡ ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ጨረታ ማስከበሪያ የያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
1.9. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን እና ፊርማቸውን እንዲሁም የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
1.10. ጤና ጣቢያው የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ ቤሕግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- በድሬዳዋ አስተዳደር የአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ
ስልክ : 025-411-0156 (0920 440 00)(0912 255 062)
ፖስታ ሳጥን ቁጥር፡- 2743
Tender details
- Deadline: 2026-10-31
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-31 10:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Dire Dawa Health Bureau Addis Ketema Health Post
- Bid bond: 10,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Melekite Dire (Oct 14, 2026)
- Posted at: 2026-10-24T09:37:28.000Z
- Source: Qelal Tenders