Stationery
በድሬዳዋ አስተዳደር የሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and Accessories
Dire Dawa
More tags
Electrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceMaterialsEducation and TrainingWater Pipes and FittingsConstruction and Water WorksSport Materials and EquipmentPrinting and PublishingBuilding and Finishing MaterialsPlastic ProductsPlastic Raw Materials and ProductsSanitary and CeramicsAmharic2merkatoሳቢያን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በድሬዳዋ አስተዳደር የሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚከተሉትን ዕቃዎችን 1. የፅህፈት መሳሪያዎች 2.የኤሌትሪክና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣3.የፅዳት እቃዎች፣4.የትምህርት መርጃ እና የሰፖርት እቃችን የቧንቧ እቃዎች 5.የህትመት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል በዘሁ መሰረት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ድሬዳዋ ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ገዝተው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን እና በ2018 ዓ.ም የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችልና ተጨማሪ የእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች ባቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበ እና በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- የጨረታ ማስከበሪያ 3000.00 (ሶስት ሺ ብር) ቢድ ቦንድ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል አንድ ተጫራች በተሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም።
- በእያንዳንዱ ዕቃ የሚጫረቱበትን ዋጋ በመጥቀስ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ይህ ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል።
- አሸናፊ ተጫራቾች ውል ተዋውለው ያሽነፉበትን ዕቃዎች በሙሉ በ7 ቀናት ድሬዳዋ ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በማምጣት ለንብረት ክፍል ማስረክብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የግዢ መደብ ላይ የጨረታ መደበኛ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ድሬዳዋ በሚገኘው የሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት ብር 300 ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።
- ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ ፡ ማንኛውም ተጫራች ጨረታ ከመከፈቱ ቀን በፊት በሚወዳደርባቸው የግዢ መደቦች ላይ በዝርዝር ለቀረቡት እቃዎች ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለበት ሆኖም ጨረታ ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት ስሌለው ከጨረታው ውጪ የሚሆን መሆኑን እናሳስባለን ናሙናውን የጨረታ ግምገማ ሲያልቅ መውሰድ ይችላል።
በስልክ ቁጥር / / 09 37 68 74-73 /09-15-00-75-24/
Tender details
- Deadline: 2026-11-07
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-07 10:30
- Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: ሳቢያን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
- Bid bond: 3000.00 (ሶስት ሺ ብር)
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Melekite Dire (Oct 21, 2026)
- Posted at: 2026-10-24T10:58:08.000Z
- Source: Qelal Tenders