Stationery

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ከፊል አላቂ እቃ እና የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/አ/003/2019

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን

  • ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ
  • ሎት2 ከፊል አላቂ እቃ
  • ሎት3 የጽዳት እቃዎች

በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • በጨረታው ለመካፈል የሚፈለጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባቸዋል።
  • በመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የቀረበው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያ በብዙሃን መገናኛ ድርጅት ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በቢሮ ቁጥር 212 በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች በሙሉ ወይም በከፊል መወዳደር ይችላሉ፡፡ ለየብቻው በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግና ለእያንዳንዱ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00/አስር ሺ ብር ብቻ/ ለሶስቱም ሎቶች በድምሩ ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺ ብር ብቻ/ በጥሬ ገንዘብ በባንከበ ተረጋገጠ ቼከ /cpo/ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ መስሪያ ቤቱ በተዘጋጀው
  • ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶቻቸውን ኦርጅናል የሚነበብ ኮፒ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 4:30 በምክር ቤቱ በትንሹ አዳራሽ ይከፈታል።
  • ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  • ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ ቢሮ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል
  • ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።

ስልክ ቁጥር 02-51-13-0652

ድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-29 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Administration Council
  • Bid bond: 10,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Oct 14, 2026)
  • Posted at: 2026-10-24T11:01:27.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders