Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የስቴሽነሪና የፅዳት እንዲሁም ሌሎች አላቂ እቃዎች ተጫራቾችን ለማወዳደር ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የስቴሽነሪና የፅዳት እንዲሁም ሌሎች አላቂ እቃዎች ከዚህ በታች በቀረቡት መስፈርቶች መሰረት ጨረታ አውጥቶ ተጫራቾችን ለማወዳደር ይፈልጋል።
በመሆኑም
- ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019
- ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO /ያለው ማቅረብ የሚችል
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ cpo ማስያዝ የሚችል።
- የጨረታ ሰነዱን በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በብር 500 /አምስት መቶ ብር/ መግዛት የምትችሉ ሲሆን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ይዘጋና ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል መሰረዝ የሚችል መሆኑን እናስታውቃለን።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
በስልክ ቁጥር 025-112-13-62 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ
Tender details
- Deadline: 2026-10-29
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-29 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Dire Dawa Administration Mayor Office
- Bid bond: 5000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Melekite Dire (Oct 14, 2026)
- Posted at: 2026-10-24T11:05:48.000Z
- Source: Qelal Tenders