Stationery

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳርያ እና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት እስቴሽነሪ የጽሕፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 የጽሕፈት መሳርያ
  • ሎት 2 ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

በዚሁ መሰረት

1. በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያለው/ያላት።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው/ያላት።

3. ፍቃዱን በበጀት ዓመቱ ያሳደሰ/ሰች።

4. የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች።

5. መልካም የስራ አፈጻጸም ያለው/ያላት።

6. የጨረታ ማስከበሪያ CPO 60,000 (ስልሳ ሺህ ብር) CPO ማቅረብ የሚችል።

7. የውል ማስከበሪያ የዕቃውን 10% (ፐርሰንት) ማቅረብ የሚችል።

8. አሸናፊ ድርጅቱ ያሸነፈበትን ዕቃ ራጴ ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል።

9. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ ጥራቱን ለመለየት በየሎቱ የዕቃውን ናሙና ማቅረብ የሚችል።

10. የጨረታው ሰነድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በአንድ እናት ፖስታ በሰም በማሸግ ማቅረብ የሚችል።

11. ከተራ ቁጥር 1-10 ድረስ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች ሊያወዳድራችሁ የሚችለውን መረጃ በመያዝ ራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 በመቅረብ የማይመለስ 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ የምትወስዱ ሲሆን ጨረታው ለ10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ወሎ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾቹ በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። የከፈታው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ፡- 09-16-36-46-90

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-05
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ለ10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ወሎ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-05 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው ለ10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ወሎ በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ጽ/ቤት
  • Bid bond: 60,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 24, 2026)
  • Posted at: 2026-10-24T11:11:11.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders