Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል ለስራ ሚያገለግሉ የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል በስሩ ለሚገኘው ለጽዳትና ውበት ለ2019 በጀት አመት ለስራ ሚያገለግሉ የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ጨረታውን መወዳደር ለምትፈልጉ ተጫራቾች የጨሪታ መስፈርት፡-
- በዘርፉ የተሰማራ የንግድ ፈቃድ ያለው
- የዘመኑን ግብር የከፈለ
- የግብር ከፋይነተ መለያ ቁጥር (TIN No) ያለው
- የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
- የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
- በመ/ቤቶች መልካም አፈፃጸም ያለው
- የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በ CPO በባንክ የተረጋገጠ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
- መ/ቤቱ ባዘጋጀው ጨረታ ስነድ ላይ በአቅራቢነት መሞላት ያለበት እያንዳንዱ የሰነድ ክፍልተሞልቶ የተጫራቾች ፊርማና ማህተም ከሌለው ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነድ የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የፑሉ ፋይናስ ክፍል መግዛት ትችላላችሁ
- ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀን አየር ላይ ውሎ በ22 ተኛ ቀኑ ይከፈታል በዚያው ቀን 3፡30 ሰዓት ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል
- የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባችሁ
ማሳሰቢያ መ/ቤቱ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ በስ/ቁ 0915755324
አድራሻ፡- የድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ቢሮ(ቴሌ ትራፊክ መብራት አጠገብ
Tender details
- Deadline: 2026-11-04
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀን አየር ላይ ውሎ በ22 ተኛ ቀን 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-04 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀን አየር ላይ ውሎ በ22 ተኛ ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Dire Dawa Administration Office
- Buyer's registered address: ትሪያንግል ሆቴል አጠገብ ትንሽ ከፍ ብሎ
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Melekite Dire (Oct 14, 2026)
- Posted at: 2026-10-24T11:12:09.000Z
- Source: Qelal Tenders