Vehicle (garage service)

በድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በሰሩ ላሉት ተቋማት ለ2019 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ ከባድ መኪና ጥገና እና መለስተኛ መኪና ጥገና አገልግሎት ግዥዎች በዘርፉ የተሰማሩ የጋራዥ አገልግሎት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በሰሩ ላሉት ተቋማት ለ2019 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ በሎት አንድ ከባድ መኪና ጥገና በሎት ሁለት መለስተኛ መኪና ጥገና አገልግሎት ግዥዎች በዘርፉ የተሰማሩ የጋራዥ አገልግሎት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ጨረታውን መወዳደር ለሚፈልጉ ተሳታፊዎች የጨረታ መስፈርት፡-

1. በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ

3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ያለው

4. የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት ያለው

5. የአቅራቢነት ሠርተፊኬት ያለው

6. የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ ብር) CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሰራ ሰዓት ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይኖርባታል።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል መግዛት ይችላሉ።

8. ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛኑ ዕለት 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻችሁ በተገኙበት በከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር ይከፈታል።

9. መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ በአቅራቢነት መሞላት ያለበት ተሞልቶ የተጫራች ፊርማና ማህተም ከሌለው ተቀባይነት አይኖረውም።

11. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ኦርጅናል እና ኮፒ በማድረግ በስም በታሸገ ኢንችሎፕ ማቅረብ አለበት።

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡።

ለበለጠ መረጃ የስ/ቁ 09 15 75 53 24 ወይም 09 27 80 34 67 ይደውሉ

አድራሻ፡- ድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት (መሶቦ አጠገብ ትራፊክ መብራት ፈትለፊት)


Tender details

  • Deadline: 2026-11-14
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-14 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa City Administration Office
  • Buyer's registered address: ትሪያንግል ሆቴል አጠገብ ትንሽ ከፍ ብሎ
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Oct 24, 2026)
  • Posted at: 2026-10-24T11:18:12.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders