Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የለገሀሬ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

 የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የለገሀሬ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የግዥ

መለያ ቁጥርለገ/ግ /ጨ/001/002/003/2019

  • የፅዳት እቃዎች ፤
  • የእስቴሽነሪ እቃዎች፣
  • የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣
  • የስፖርት እቃዎች ፣
  • የቧንቧ እቃዎች፣ 
  • የህትመት ስራዎች ፣
  • የኮምፒውተር እቃዎች፣ 
  • የኮምፒውተር ጥገና፣
  • የኤሌክትሪከ መስመር ጥገና፤
  • እንጨትና ብረታብረት ጥገና፤ ህንፃ ግንባታና ጥገና፣ 

ህጋዊና ብቃት ያላቸውን የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ይጋብዛል።

በዚህም መሠርት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 9 ከተጠቀሱት አድራሻዎች ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት ድረስ በተቁ 9 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. የጨረታው ሳጥን በዚሁ ዕለት እና ቦታ ከጥዋቱ 3፡15 ሰዓት ላይ ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው መቅረብ ያለባቸው ሰነዶች የሚከተሉት ናቸው።

4.1 በዘርፉ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸውና ለዘመኑ ስለመታደሱ የተረጋገጠ።

4.2. ማንኛውም የወቅቱን የመንግስት ግብርና ታክስ ለመከፈላቸው ወይም ሌሎች ግዴታዎችን ለመወጣታቸው ማረጋገጫ ሰርተፍኬት

4.3 የግብር ከፋይ ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት

4.4 በመንግስት ጨረታዎች መሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ ወረቀት አግባብ ካለው ሕጋዊ አካል ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ተጫራች ድርጅቶች የተጠቀሰውን ማስረጃ ሲያቀርቡ ማስረጃው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የተሰጠ ማስረጃ ብቻ መሆን እንዳለበትና በጨረታው መከፈት ዕለት የተሰጠ ማስረጃ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እንገልፃለን።

4.5. የተጨማሪ እሴት ታክስተመዝጋቢ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት።

4.6. ተጫራቾች በወጣው የጨረታ ሰነድ ውስጥ በተጫራቾች ቅፆችን በትከክል ሞልተው በመፈረም እና ማህተም በማድረግ መመለስ ይጠበቅባቸዋል።

47. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሠረት በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ዋስትና ማስያዥ ይኖርባቸዋል።

4.8. ከዚህም በተጨማሪ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋስትና የጨረታ ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት ቀን በኃላ ላሉት 14 ቀናት ዋስትናውን ሕጋዊነት የሚያረጋግጥ መሆን ይኖርባታል

ተቁ

የእቃዎች መግለጫ

ጨረታ ማስከበሪያ መጠን

1

የፅዳት እቃች ጨረታ

5000

2

የእስቴሽነሪ እቃዎች

5000

3

የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ጨረታ

5000

4

የስፖርት እቃዎች ጨረታ

10000

5

የቧንቧ እዎች ጨረታ

10000

6

የህትመት ስራዎች ጨረታ

10000

7

የኮምፒውተር እቃዎች ጨረታ

10000

8

የኮፒውተር ጥገና ጨረታ

5000

9

የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና ጨረታ

5000

10

የእንጨትና ብረታብረት ጥገና ጨረታ

10000

11

የህንፃ ጥገናና ግንባታ

10000

5. ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ለአሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰንት የስራ አፈፃፀም ዋስትና በቅድሚያ ማስያዥ ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም ተጫራቾች አቅርቦቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አጓጉዘው ለገሀሬ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

6. ት/ቤቱ ተጨራቾችን ብቃት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ መስፈርቶች፣ የጨራታ መመሪያዎችና ሌሎችም ተዛማችነት ያላቸውን መረጃዎች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ያካተተ ስለሆነ በሁሉም ተሳታፊ ተጨራቾች እንዲተገበሩ ያሳስባል።

7. ተጫራቾች ስለ ማጭበርበር እና ሙስና ላለመፈፀም ማረጋገጫ በመስጠት ግዴታ የሚገባበትን ቅፅ በመፈረምከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. ት/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድረሻ ደውለው መጠየቅ ይችላል።

ለሀገሬ ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር6/ ስልክ ቁጥር 0251113116 ለገሀሬ ት/ቤቱ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-26
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-10-26 09:15
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Administration Legehare Elementary and Secondary School
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Melekite Dire (Oct 14, 2026)
  • Posted at: 2026-10-24T11:26:36.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders