Stationery
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ የጽሕፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
South West Ethiopia Region
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር - ት/ቢ/ግ/ጨ/- 01/19
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ
- የጽሕፈት መሣሪያና
- አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም
- በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
- በአቅራቢነት የተመዘገቡ
- ከግብርና ታክስ ዕዳ ነጻ የሆነ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ታርጫ ከተማ ግፋን አስዳይሬክቶሬት ቢሮ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በኢንባ በቢሮዉ ሂሳብ ቁጥር 1000785238684 በማስገባት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን እያንዳንዱ ዕቃ ዓይነት ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡30 ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆያል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ CPO ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለየብቻ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀናት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል። እንዲሁም በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በክልሉ ትምህርት ቢሮ ግፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
- በመክፈቻው ዕለት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል።
ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡።
ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ ፡- በስልክ ቁጥር 047 345 0715 መጠየቅ ይችላሉ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ
ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-11-09
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-09 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ
- Bid bond: 50,000 ብር
- Bid document price: 300.00 Birr
- Published on: Addis Zemen (Oct 25, 2026)
- Posted at: 2026-10-26T08:52:39.000Z
- Source: Qelal Tenders