Banking Equipment and Services

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ004/2019

ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሎት 1 – የሪብራንዲንግ ዕቃዎቸ

ተ.ቁ

የዕቃዎቹ ዝርዝር/ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የዕቃዎቹ ሳይዝ በልኬት

 የጨረታ መነሻ ዋጋ

1

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

2

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

3

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

4

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

5

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

6

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

7

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

8

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

9

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

10

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

11

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

12

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

13

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

14

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

15

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

16

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

17

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

18

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

19

የእንግዳ መቀበያ ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

122 x 250 x 116

       5,713

20

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

128 x 130 x 65

       2,050

21

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

128 x 130 x 20

       2,050

22

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

124 x 70 x 130

       2,050

23

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

124 x 20 x 130

       2,050

24

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

123 x 20 x 130

       2,050

25

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

122 x 20 x 130

       2,050

26

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

122 x 20 x 130

       2,050

27

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

122 x 20 x 130

       2,050

28

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

122 x 20 x 130

       2,050

29

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

122 x 20 x 130

       2,050

30

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

122 x 20 x 130

       2,050

31

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

122 x 20 x 130

       2,050

32

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

122 x 20 x 130

       2,050

33

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

122 x 20 x 130

       2,050

34

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

100 x 20 x 130

       2,050

35

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

122 x 25 x 130

       2,050

36

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

122 x 25 x 130

       2,050

37

አካፋይ ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

123 x 25 x 130

       2,050

38

ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

100 x 70 x 110

       2,900

39

ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

100 x 70 x 110

       2,900

40

ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

125 x 66 x 110

       3,625

41

ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

125 x 66 x 110

       3,625

42

ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

100 x 70 x 110

       2,900

43

ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

62 x 125 x 110

       3,625

44

ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

100 x 67 x 110

       2,900

45

ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

100 x 65 x 110

       2,900

46

ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

66 x 125 x 110

       3,625

47

ካውንተር

ሴ/ሜትር

1

115 x 110 x 69

       3,335

48

ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ

ሴ/ሜትር

1

260 x 26 x 150

       2,920

49

ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ

ሴ/ሜትር

1

200 x 26 x 260

       3,300

50

ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ

ሴ/ሜትር

1

200 x 24 x 260

       3,300

51

ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ

ሴ/ሜትር

1

200 x 24 x 260

       3,300

52

ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ

ሴ/ሜትር

1

200 x 24 x 260

       3,300

53

ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ

ሴ/ሜትር

1

260 x 26 x 150

       2,920

54

ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ

ሴ/ሜትር

1

200 x 24 x 260

       3,300

55

ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ

ሴ/ሜትር

1

200 x 24 x 260

       3,300

56

ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ

ሴ/ሜትር

1

200 x 24 x 260

       3,300

57

ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ

ሴ/ሜትር

1

200 x 24 x 260

       3,300

58

ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ

ሴ/ሜትር

1

200 x 24 x 260

       3,300

59

ባለአራት ማዕዘን አበባ መትከያ

ሴ/ሜትር

1

200 x 60 x 40

      10,170

60

ደንበኞች  የሚፅፍበት አነስተኛ ጠረጴዛ

በቁጥር

9

ባለበት

       1,650

61

አነስተኛ የጠረጴዛ መሳቢያ

በቁጥር

3

ባለበት

         450

62

ትልቅ የጠረጴዛ መሳቢያ

በቁጥር

12

ባለበት

         650

63

የፔንዳንት መብራት

በቁጥር

48

ባለበት

       5,000

64

አነስተኛ የግርግዳ መከለያ

በቁጥር

5

ባለበት

       1,800

65

ማኔጄሪያል የግርግዳ መከለያ

በቁጥር

7

ባለበት

       1,900

66

በሁለት በኩል የሚከፈት በር

በቁጥር

12

ባለበት

       1,000

67

የካውንተር እግር መስቀያ

በቁጥር

10

ባለበት

         350

68

የሪሴብሽን መሳቢያ

በቁጥር

1

ባለበት

         650

69

ስትሪፕ ላይት

በቁጥር

30

ባለበት

         100

70

የሪሴብሽን ካኖፒ

በቁጥር

12

ባለበት

         610

71

የአልሙኒየም  ፍሬም

ሴ/ሜትር

1

260×100

       2,500

72

ከአር.ኤች.ኤስ እና ከእንጨት የተሰራ የጥበቃ ቤት ምንጣፍ

ሴ/ሜትር

1

200×100

       1,200

73

አር.ኤች ኤስ  ብረት

ሴ/ሜትር

1

287×125

       2,000

74

አር.ኤች ኤስ  ብረት

ሴ/ሜትር

1

264×150

       2,200

75

አር.ኤች ኤስ  ብረት

ሴ/ሜትር

1

283×151

       2,300

76

አር.ኤች ኤስ  ብረት

ሴ/ሜትር

1

196×196

       2,100

77

አር.ኤች ኤስ  ብረት

ሴ/ሜትር

1

340×109

       2,000

78

አር.ኤች ኤስ  ብረት

ሴ/ሜትር

1

310×110

       1,900

79

አር.ኤች ኤስ  ብረት

ሴ/ሜትር

1

196×260

       3,300

80

በአር.ኤች.ኤስ ተያይዞ የተበየደ ብረት

ሴ/ሜትር

1

268×122

       2,800

81

በአር.ኤች.ኤስ ተያይዞ የተበየደ ብረት

ሴ/ሜትር

1

268×120

       2,800

82

በአር.ኤች ኤስ ብረት የተሰራ ሰሌዳ

ሴ/ሜትር

1

260×197

       3,300

83

የጥበቃ ቤት ወለል በአር.ኤች.ኤስ ብረትና  እንጨት

ሴ/ሜትር

1

120×200

       1,200

84

ላሜራ

ሴ/ሜትር

1

200×75

         800

85

የደረጃ መደገፊያ ብረት

ሴ/ሜትር

1

115×110

       1,000

86

የብረት በር

ሴ/ሜትር

2

192×199

       2,000

87

ፍርግርግ ብረት (የበር)

ሴ/ሜትር

1

190×199

       2,200

88

የብረት በር

ሴ/ሜትር

1

240×199

       2,400

89

አልሙኒየም ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

239×50

       2,300

90

የደረጃ መደገፊያት ቱቦላሬ ብረት

ሴ/ሜትር

1

50×140

         200

91

አልሙኒየም ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

345×160

      10,000

92

አልሙኒየም ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

160×295

       8,600

93

አልሙኒየም ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

188×364

      10,500

94

አልሙኒየም ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

80×200

       3,000

95

አልሙኒየም ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

78×230

       3,400

96

አልሙኒየም ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

227×85

       3,600

97

የአልሙኒይም  ዘንግ

ሴ/ሜትር

7

237

       1,200

98

አልሙኒየም ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

238×28

       1,133

99

አልሙኒየም ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

2

160×30

         912

100

የብረት በር

ሴ/ሜትር

1

69×240

       1,800

101

ያገለገለ የማስታወቂያ መለጠፊያ

ሴ/ሜትር

1

600×120

         100

102

የፓኔል ቦርድ

ሴ/ሜትር

1

122×240

       1,470

103

የጥበቃ ቤት ጣሪያ

ሴ/ሜትር

1

120×220

       2,900

104

የአልሙኒየም  ፍሬም

ሴ/ሜትር

1

41×240

       1,600

105

አልሙኒየም ፓርቲሽን

ሴ/ሜትር

1

42×200

       1,520

106

ኤም.ዲ.ኤፍ

ሴ/ሜትር

1

200 x 123

         100

107

ኤም.ዲ.ኤፍ

ሴ/ሜትር

1

99×200

          60

108

ብረት ላይ የተበየደ ኤም.ዲ.ኤፍ

ሴ/ሜትር

1

136×200

       1,800

109

እምነበረድ

ሴ/ሜትር

1

1.10 X 0.34

         920

110

እምነበረድ

ሴ/ሜትር

1

1.30 X 0.33

       1,050

111

እምነበረድ

ሴ/ሜትር

1

1.14 X 0.33

         920

112

እምነበረድ

ሴ/ሜትር

1

0.69 X 0.35

         590

113

የፀሐይ መከለያ የበረንዳ ሼድ

በቁጥር

2

 

       5,500

114

የጀነሬተር ቤት የተፈታታ

በቁጥር

2

 

       4,500

115

የመወጣጫ  ደረጃ የላይኛው  ወለል

በቁጥር

2

 

       3,500

116

የካኖፒ ማንጠልጠያ ብረት

በቁጥር

2

 

          50

117

የአልሙኒይም  ዘንግ

በቁጥር

11

 

       1,200

118

የጀነሬተር ቤት ትልቅ

በቁጥር

2

 

       4,500

119

የጀነሬተር ቤት ትንሽ ያልተፈታታ

በቁጥር

1

 

       3,500

120

ትንሽ የተፈታታ  የኤቲኤም ቤት

 

1

 

       4,200

121

ያገለገለ ንቃይ ቆርቆሮ

በቁጥር

13

 

          60

122

የጥበቃ ቤት ትልቅ የተፈታታ

በቁጥር

3

 

       9,800

123

የጥበቃ ቤት ትንሽ ያልተፈታታ

በቁጥር

2

 

       6,500

124

የጥበቃ ቤት ትልቅ ያልተፈታታ

በቁጥር

20

 

      10,500

125

የጥበቃ ቤት ትልቅ በከፊል የተፈታታ

በቁጥር

3

 

       9,800

126

ሳንቲም የመጣበት የእንጨት  ሳጥን

በቁጥር

21

 

         100

127

የመጋረጃ ብረት

በቁጥር

3

 

         200

128

የአምፖል ማቀፊያ (Bulb Holder)

በቁጥር

10

 

         250

129

ኤልኢዲ አምፖል ( LED Light)

በቁጥር

16

 

         100

130

ጂብሰም

በከረጢት

1

 

         200

131

117 ቁጥር  የግድግዳ ቀለም

በጋሎን

1

 

         450

132

የስጦታ እቃ ማስቀመጫ ሼልፍ የእንጨት

በቁጥር

1

 

         600

133

የተለያየ መጠን ያላቸው  ቁርጥራጭ ብረቶች

ባሉበት ሁኔታ

 

      14,000

134

ቁርጥራጭ   ላሜራዎች

ባሉበት ሁኔታ

 

       6,500

135

የተለያዩ ዓይነት የጠረጴዛ
የላይኛው ክፍል እና እግሮች

ባሉበት ሁኔታ

 

       1,000

አጠቃላይ የሎት 1 የጨረታ መነሻ ዋጋ ድመር

   422,337

 

ሎት 2 – የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ “ስክራፕ” ዕቃዎቸ

ተ.ቁ

የዕቃዎቹ ዓይነት/ዝርዝር

መለኪያ

ብዛት

የዕቃዎቹ ሳይዝ በልኬት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

1

የሐዋላ ማስታወቂያ  በ አር.ኤች.ኤስ የተሰራ

ሴ/ሜትር

1

100×202

 

2

የሐዋላ ማስታወቂያ  በ አር.ኤች.ኤስ የተሰራ

ሴ/ሜትር

1

100×200

 

3

የሐዋላ ማስታወቂያ  በ አር.ኤች.ኤስ የተሰራ

ሴ/ሜትር

1

179×100

 

4

የዌስተርን ዩኒየን ማስታወቂያ
ላይት ቦክስ

ሴ/ሜትር

1

102×200

 

5

የደሃብሽል ማስታወቂያ ላይት ቦክስ

በቁጥር

1

 

 

6

የዌስተርን ዩኒየን ማስታወቂያ
ላይት ቦክስ

በቁጥር

1

 

 

7

ብሬከር ቦክስ

በቁጥር

1

 

 

8

የማስታወቂ መጠቅለያ ብረት

በቁጥር

6

 

 

9

ዩፒኤስ ባትሪ

ብዛት

8

 

 

10

የቆሻሻ ማስቀመጫ ቅርጫት

በቁጥር

7

 

 

11

ያገለገሉ የተለያዩ ቶነሮ ( ካርትሬጅ)

በቁጥር

398

 

 

12

ያገለገሉ የፎቶኮፒ ካርትሬጅ

በቁጥር

32

 

 

13

የከለር ፕሪንተር  ቀለም

በቁጥር

23

 

 

14

ትራኪንግ   60 X40

በቁጥር

16

 

 

15

ትራኪንግ  40 X25

በቁጥር

8

 

 

16

የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ጋዜጣዎች

ባለበት

ባለበት

 

 

17

ትልልቁ የመኪና ጎማ

በቁጥር

16

 

 

18

መካክልኛ ጎማ የመኪና ጎማ

በቁጥር

62

 

 

19

ትንንሽ የመኪና ጎማ

በቁጥር

120

 

 

20

የሞተር ሳይክል ጎማ

በቁጥር

5

 

 

21

የመኪና ባትሪ

በቁጥር

62

 

 

22

የተለያየ መጠን ያላቸው
የወለል ምንጣፎች

በቁጥር

6

 

 

23

የኔትዎርከ ገመድ

በሜትር

514

 

 

24

3 ሜትር ፓች ኮርድ ገመድ

በቁጥር

110

 

 

25

ያገለገሉ ስልክ ቀፎዎች

በቁጥር

54

 

 

26

የብረት በርሜል

በቁጥር

3

 

 

27

ያገለገለ ኬሪቦይ

በቁጥር

2

 

 

28

የተለያዩ  ዓይነት የመኪና
መለዋወጫዎች

ባላበት ሁኔታ

 

 

በመሆኑም

  1. ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ቃሊቲ ዉሃ ልማት ፊትለፊት ማሜ ስቲል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን ዘወትር ሰኞ፣ ረዕቡ እና ዓርብ ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡30 እንዲሁም ከሰዓት በኃላ ከ 8፡00 እስከ 10፡00 ድረስ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ።
  2. በሎት 1 ላይ የተገለጹት ለጨረታ የቀረቡ ዕቃዎች የጨረታ መነሻ ዋጋ የተቀመጠላቸው ሲሆን በሎት 2 ላይ ለተቀመጡት ስክራፕ እቃዎች ግን ተጫራቾች የራሳቸውን መጫረቻ ዋጋ በመስጠት መወዳደር ይቻላሉ።
  3. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 230 /ሁለት መቶ ሰላሳ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ህብር ታወር ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋ/ክፍል መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች በሎት 1 ለተዘረዘሩት እቃዎች የጨረታውን መነሻ ዋጋ እንዲሁም በሎት 2 ለተዘረዘሩት ዕቃዎች የሚጫረቱበትን ዋጋ መሰረት በማድረግ 25% (አንድ አራተኛ (1/4)) በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም በተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል፣ ነገር ግን ይህ ሳይገለጽ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመደመር የሚያወዳድር ይሆናል።
  6. ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ሲ.ፒ.ኦ/ ሽያጩ ከፀደቀ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል።
  7. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. ጨረታው ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ የሠራተኞች ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  9. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ገዥ (የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል።
  10. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 1024 ወይም 011 416 9757 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ሕብረት ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-05
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-11-05 15:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hibret Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 230.00 ብር
  • Published on: Reporter (Oct 25, 2026)
  • Posted at: 2026-10-26T10:49:54.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders