Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 መሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግዥ ግልፅ ጨረታ ማሰታወቂያ
የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 መሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ማለትም ሎት 1፡- የፅህፈት ዕቃዎች፣ ሎት 2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት 3፡- ልዩ ልዩ እቃዎች ሎት 4፡- የደንብ ልብስ ሎት 5 ፡-የቋሚ እቃዎች ሎት 6፡- ኤሌክትሮኒክስ ፤ ሎት 7፡- የህክምና እቃዎች ሎት 8፡- ኤሌክትሮኒክስ ጥገና 9፡- የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው።
1. በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃማቅረብ የሚችሉ።
2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው።
4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
5. ተጫራች ከዚህበታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ማቅረብ አለበት።
|
ሎት ቁጥር |
የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብር |
|
ሎት 1. የጽህፈት እቃዎች |
ብር 74000 |
|
ሎት 2. የፅዳት እቃዎች |
ብር 68000 |
|
ሎት 3. ልዩልዩ እቃዎቸ |
ብር 20000 |
|
ሎት 4. ደንብ ልብስ |
ብር 60000 |
|
ሎት 5. ቋሚ እቃዎች |
ብር 28000 |
|
ሎት 6. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች |
ብር 30000 |
|
ሎት 7. የህክምና እቃዎች |
ብር 10000 |
|
ሎት 8. ኤሌክትሮኒክስ ጥገና |
ብር 29000 |
|
ሎት 9. የትምህርት እቃዎች |
ብር 33000 |
6. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 05 እየቀረቡ መግዛት ይቻላል።
7. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 (አስር ) ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
8. ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት ይከፈታል። የጨረታው መዚጊያናመክፈቻ የስራቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራቀን በተሰጠው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው።
10.ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ናሙና የማይቀርብባቸው ቋሚ እቃዎች መስሪቤቱ ባቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው።
11. የጨረታ አሽናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት መስሪቤቱ ድረስ ማቅርብ አለበት።
12. መ/ቤ/ቱ ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስምሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. መ/ቤ/ቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ስልክ 011 868 1536 / 011 868 1537
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ስሙ መሪ ገበያ 500 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።
አዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ደ/ት/ቤት ወረዳ 10 መሪ የመጀመሪያ /ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-05
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 (አስር ) ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-05 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 (አስር ) ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa Lemi Kura Sub City Woreda 10 Meri Elementary School
- Buyer's registered address: በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ስሙ መሪ ገበያ 500 ሜትር ገባ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 ብር በየሎቱ
- Published on: Addis Zemen (Oct 25, 2026)
- Posted at: 2026-10-26T12:52:07.000Z
- Source: Qelal Tenders