House and Building Sale
የኑዋሊን ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር በብድር ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኑዋሊን ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር በብድር የሰጠውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ማህበሩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ብድሩን ለመክፈል ዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።
የኑዋሊን ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ማህበሩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የቤቱ ልዩ መለያ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ |
||
|
ክልል/ ከተማ |
ዞን/ ክ/ከተማ |
ወረዳ/ ቀበሌ |
|||||||||
|
1 |
አሰኑ ጎሹ ሞቱማ |
አሰኑ ጎሹ ሞቱማ |
የጋራ መኖሪያ ቤት |
ሱሉልታ |
አዲስ አበባ |
የካ |
02 |
AA00005130 480420803015 |
70.75 |
896,175.00 |
ጫረታው በ17/03/2019 ዓ.ም ከ3፡00-5፡00 የካ አያት 2 ህንጻ ቁጥር 208 የቤት ቁጥር 015 ይካሄዳል። |
ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል።
1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኑዋሊን ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ስም አሰርተው በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ::ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና፣ የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለባቸው።
2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል። ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
3. ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የባንኩን ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 34-50-71-63 ወይም 09 13-13-82-41 በመደወል በሥራ ሰዓት መጎብኘት ይቻላል።
4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው (CPO) ገንዘብ ለህብረት ስራ ማህበሩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል::በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (ገንዘብ) ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።
6. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-11-26
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-11-26 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የኑወሊን ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Oct 25, 2026)
- Posted at: 2026-10-26T13:45:47.000Z
- Source: Qelal Tenders