House and Building Sale

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን አስር በመቶ (10%) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማስራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
  • ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ንብረቶቹ በሚገኙበት የባንኩ ቅርንጫፎችና እና ሰሜን ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ሕንጻ የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር 6ኛ ፎቅ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ ይቻላል።
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።
  • ተጫራቾች ንብረቱን ለመግዛት የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፁ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ በስም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታው መካሄጃ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ጨረታው በሚካሄድባቸው ቦታዎች ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በሰንጠረዥ በተገለጸው ቦታ ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 አስከ 5፡30 ይካሄዳል።
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር ፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎች ገዢ ይከፍላል። የሊዝ ክፍያ ውል ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-4594 / 09 18-77 84 27 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተቁ

የተበዳሪው ሙሉ ስም

የመያዣ ሰጭው ስም

የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የወጣበት ጊዜ

ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

1

ክንዱ አለበል

ተበዳሪው

መጋዘን

5000 ካ.ሜ

262/2008

አማራ ብ/ክ/መ ገንደውሃ ከተማ

 

12,528,675.00

በድጋሚ

ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም አ.አ ከተማ ሰሜን ሆቴል ጎን በሚገኘው የባንኩ ህንጻ 6ኛ ፎቅ እና ንብረቶቹ በሚገኙበት ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች

2

እስክንድር አስራት

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

150 ካ.ሜ

ከገአ/112206/12

አማራ ብ/ክ/መ አዴት ከተማ

943,662.13

በድጋሚ

“

3

ኢብራሂም መሐመድ ኑር

ይድነቃቸው መንበሩ

ሆቴል

820 ካ.ሜ

804/07

ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ኦለንጭቲ ከተማ

16,662,424.75

በድጋሚ

“

4

ኢብራሂም መሐመድ ኑር

ዮርዳኖስ ንጉሴ

መኖሪያ ቤት

188 ካ.ሜ

0264/08

ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ኦለንጭቲ ከተማ

2,973,853.00

በድጋሚ

“

5

ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

መሐመድ ኑር አሊ

መጋዘን

1736 ካሜ

1081/93

ኦሮሚያ ብ/ክ/መ አዳማ ከተማ ቀበሌ 01

25,856,220.81

በድጋሚ

“

6

ኑርበላይ ኃ/ የተ.የግ/ማ

ኤፍሬም ኃይሌ

የፋብሪካ መጋዘኖች

20000 ካ.ሜ

ደብኢፓ/0325/ 2011

አማራ ብ/ክ/መ ደብረብርሃን ከተማ ቀ07

136,783,109.90

በድጋሚ

“

7

ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/ የተ/የግ/ማ

ደጀኔ ሞገስ

ባለ 2 ወለል የመኖሪያ ሕንጻ

302 ካ.ሜ

የካ/188838/07

አዲስ አበባ የካ ወረዳ 13

39,157,382.94

በድጋሚ

“

8

ብሩክ አበበ

ትዕግስት አለማየሁ

የፋብሪካ መጋዘኖች

2499.75 ካ.ሜ

ET000010253764

አዳማ ከተማ ደጋጋ (05) ቀበሌ

46,403,850.51

በድጋሚ

“

9

ሙባረክ ፈዮ

እነ ፋጡማ አማን

G+3 የንግድ ሕንፃ

1671.90 ካ.ሜ

3060/68/2014

ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን፣ኢተያ ከተማ ቀበሌ 02

36,928,822.94

በድጋሚ

“

10

ሙባረክ ፈዮ

እነ ፋጡማ አማን

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል መጋዘን

3276.65 ካ.ሜ

1470/57/2013

ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን፣ኢተያ ከተማ ቀበሌ 02

30,749,437.31

በድጋሚ

“

11

አንዱዓለም ኃይሌ

ተበዳሪው

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል መጋዘን

1896 ካ.ሜ

7091/ሊዝ/ኮ/ቲ/አገ/ቀ04

ኮሞቦልቻ ሪጂዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳድ ቀበሌ 01

12,397,086

ለመጀመሪያ ጊዜ

“

12

ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/ የተ/የግ/ማ

መሐመድ ኑር አሊ

መጋዘን

1736 ካ.ሜ

1081/93

ኦሮሚያ ብ/ክ/መ አዳማ ከተማ ቀበሌ 01

25,856,220.81

በድጋሚ

“

13

ሲትረስ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/ የተ/የግ/ማ

መስከረም ታደሰ

የንግድ ቤት

2600 ካ.ሜ

715/97

ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ሰንዳፋ በኬ ከተማ

9,998,261.35

“

“

14

ሲሳይ ሞሴ

ላመነው ከበደ

መኖሪያ ቤት

200 ካ.ሜ

Sul/413/05

ሸገር ከተማ ሱሉልታ መነ አብቹ ክ/ከ አትሌት ሰፈር

8,875,095.52

“

“

 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-17
  • Bid closing time: 11:30
  • Bid opening: 2026-11-17 11:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
  • Buyer's registered address: Addis Ababa Ethiopia
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Reporter (Oct 25, 2026)
  • Posted at: 2026-10-26T14:01:10.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders