Stationery

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር ግዥ በ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር
ግዥ ግልፅ ጨ/ቁ 02/2019 ዓ/ም

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር ግዥ በ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ፡-

  1. አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል
  2. አላቂ የስልጠናና ትምህርት ማቴሪያል
  3. ቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ ማቴሪያል
  4. አላቂ የቢሮ ፅዳት ማቴሪያል
  5. ቶዮታ 1HZJ 79 መኪና መለዋወጫ
  6. የጀነሬተር መለዋወጫ
  7. አላቂ የጋራዥ መኪና እቃዎች

በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን አንገልፃለን ፡፡በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያላቸው፤ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ፤የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የሚይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ከጠዋቱ ከ02:00-06:00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ደግሞ ከ07:30-11:00 ድረስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ምስ/ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ የትኖራ ቀበሌ የ602ኛ ኮር ግዥ ክፍል ግዜያዊ ቢሮ በመቅረብ እስከ ጥቅምት 16/02/2019 ዓ/ም የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

ጨረታው ጥቅምት 26/ 02/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ምስ/ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ የትኖራ ቀበሌ የ602ኛ ኮር ግዚያዊ ማዘዣ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ጨረታ ሰነድ የገዙ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) በጨረታ ሳጥን አከፈፋት ሥነ-ስርዓት ላይ አለመገኘት የጨረታውን የመክፈት ሥነ- ሥርዓት አያስቀረውም :: መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ። 

ስልክ-0912 368 899 /0926 600 397
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር ግዥ
ደጀን የትኖራ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-05
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-05 10:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer's registered address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 26, 2026)
  • Posted at: 2026-10-27T07:08:28.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders