Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በብልጽግና ፓርቲ የማ/ኢ/ክ ቅ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው Desktop Computer፣ Printer፣ Laptop፣ Photo Copy Machine፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪዎች፡ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በዘርፉ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በብልጽግና ፓርቲ የማ/ኢ/ክ ቅ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው Desktop Computer Printer Laptop Photo Copy Machine የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪዎች፡ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በዘርፉ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም።
1 በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ አቅራቢዎች፡-
1.1 የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላችሁና የሰነዱን ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ፤
1.2 በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ በስማቸው ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ማቅረብ የምትችሉ፤
1.3 የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁና የሰነዱን ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ
1.4 የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላችሁና ኮፒ ሰነዱን ማቅረብ የምትችሉ
15 የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላችሁና እና ኮፒ ሰነዱን ማቅረብ የምትችሉ ፤
1.6 የ2017/2018 ዓ.ም የመልካም የሥራ አፈጻጸም ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ ሁሉ ቅ/ጽ/ቤቱ ለግዥው ጋብዟል፣
2. አቅራቢዎች:-
2.1 ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሰነዱ ብር 50,000 በባንከ በተመሰከረለት (CPO) ከነማስከበሪያው ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2.2 ተጫራቾች የግዥ ጨረታ ዝርዝር የያዘ ሰነድ/ Bid Document /የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በማ/ኢ/ከ/ብ/ፓ/ቅ/ጽ/ቤት የግዥ ክፍል 1ኛ ፎቅ በመቅረብ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
2.3 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 16ኛው ሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በማ/ኢ/ብ/ፓ/ቅ/ጽ/ቤት የፋ/ሰ/ሀ/አስተዳደር መምሪያ ግዥ ክፍል ቀርበው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
2.4 ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ለተጫራቾች ክፍት በመሆን በዚያው ዕለት ከጠዋቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
2.5 የተጫራቾች ተሟልቶ አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።
2.6 ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0967285336/0912348510
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቅ/ጽ/ቤት
ሆሳዕና
Tender details
- Deadline: 2026-11-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-12 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው የሥራ ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Prosperity Party Head Office
- Buyer's registered address: አራት ኪሎ ፓርላማ ፊት ለፊት ብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 26, 2026)
- Posted at: 2026-10-27T07:27:06.000Z
- Source: Qelal Tenders