House and Building Foreclosure
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነውን በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 02 በሰሜን ንጉሴ ወርቅነህ፣ በደቡብ ልኬ ዘለቀ፣ በምስራቅ አስማረ ገረም እንዲሁም በምእራብ መንገድ ተዋስኖ የሚገኘው፤ 250 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ ቤት በመነሻ ዋጋ 1‚325‚620.75 (አንድ ሚሊዬን ሶስት መቶ ሃያ አምስት ሽ ስድስት መቶ ሃያ ብር ከሰባ አምስት ሳንቲም) ይሸጣል። ጫረታው ለህዳር 16/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 የሚካሄድ ሲሆን የጨረታ ማስታወቂያው ከጥቅምት 16/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 15/2019 ዓ.ም ድረስ ለ30 ቀናት በጋዜጣ ታትሞ ይቆያል። የጨረታ አሸናፊው ¼ኛውን ወዲያውኑ በከፍ/ፍ/ቤት በፀደይ ባንክ አካውንት ቁጥር 0313390000027 ገቢ እንዲያደርግ እና ቀሪውን በቀጠሮው ቀን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል ፤ መግዛት የምትፈልጉ በቦታው ተገኝታችሁ መወዳዳር የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አስታውቋል።
የአዊ/ብሔ/ዞ/ከ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-25
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-11-25 09:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Awi Nationality High Court
- Published on: Be'kur (Oct 26, 2026)
- Posted at: 2026-10-27T07:50:30.000Z
- Source: Qelal Tenders