Sport Materials and Equipment

በቤንሻጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል ጽ/ቤት ከስፖርት ምክር ቤት በተገኘ በጀት ለወረዳው ስፖርተኞችና ለስፖርት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት አገልግሎት የሚውል የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በቤንሻጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል ጽ/ቤት ከስፖርት ምክር ቤት በተገኘ በጀት ለወረዳው ስፖርተኞችና ለስፖርት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት አገልግሎት የሚውል የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በዘርፉ ሥራ ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ተጫራቾች የሚመለከቱትን መስፈርቶችና በጨረታ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን የተጫራቾች መመሪያ የሚያሟሉትን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

  1. በዘርፉ ሥራ ላይ የተሰማሩና የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ፣
  2.  የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆኑ
  3.  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸው
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 አ/አበባ የፌ/መግነ አስር ቢሮ ቁጥር 02 ድረስ ቀርቦ መግዛት ይችላል።
  6. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ /ማስያዣ/ 10,000/ አስር ሺህ /ብር በባንከ በተመሰከረለት ቼከ/ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ማስያዝ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የሚሸጡበትን ዋጋ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ ቴክኒካል ሁለት ኮፒ ለየበቻ ታሽጎ እንዲሁም አንድ ኦርጅናሉን በአንድ ፖስታ ከታሸገ በኋላ ሶስቱ ፖስታዎች በጥቅሉ በአንድ ፖስታ በማሸግ ሙሉ አድራሻ በመጻፍ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በተቋሙ በመገኘት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  8. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያኑ ሰዓት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አ/አበባ የፌ/መ/ግ/ን/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈል፤ ሆኖም ግን የጨረታው መከፈቻ ቀናት የበአል ቀን ላይ ከዋለ የሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፤ ሆኖም ግን የጨረታው መክፈቻ ቀናት የበአል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሆኖም ግን ተጫራቾች በራሳቸው ፍቃድ ባይገኙ የጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም።
  9. ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ተገልጾላቸው ውል ከፈረሙበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዕቃዎች ማስረከብ አለባቸው።
  10. ተጫራቾች በአንዱ ላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ ወይም በከፊል በመሙላት መወዳደር ይችላሉ።
  11. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከወቅቱ የገበያ ዋጋ ጋር የተጣጣመ መሆን አለበት።
  12.  አሸናፊ ድርጅቶች ለውል ማስረከቢያ 10% ማስያዝ አለባቸው።

ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡- 0932960649/0917420613/0910376378

ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት በአሶሳ ከተማ

አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-10
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-10 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Beneshangul Gumuz
  • Publishing entity: Assosa City administration Woreda two Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 50.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 26, 2026)
  • Posted at: 2026-10-27T07:55:00.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders