Stationery

የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ ቡድን ለመቄት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ ቡድን ለመቄት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ እና መደበኛ ባልሆነ በጀት በሎት ጠቅላላ ድምር ማለትም

  • ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣
  • ሎት 2. የመኪና መለዋወጫ፣
  • ሎት 3. የመኪና ጐማና ባትሪ፣
  • ሎት 4. ብትን ጨርቅ እና የተዘጋጁ ልብሶች፣
  • ሎት 5. ጫማ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች እና
  • ሎት 6. የስፖርት አልበሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ውድድሩ በሎት ጠቅላላ ድምር ሲሆን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።

  1. ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የታክስ ክሪላንስ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
  3. የጨረታ ማስከበሪያ አንድ በመቶ በሲፒኦ፣ በጥሬ ገንዘብ በመሂ 1 ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ።
  4. የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በሲፒኦ፣ በጥሬ ገንዘብ በመሂ1 ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ።
  5. በጨረታ ሰነዱ ላይ ምንም አይነት ሥርዝ ድልዝ የሌለው።
  6. የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በስም በታሸገ ፖስታ ማስገባት የሚችሉ። በስም የታሸገ ቢሆን ይመረጣል ባለመታሸጉ ጨረታውን ውድቅ አያደርገውም።
  7. ጨረታው የሚቆየው ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ሁልጊዜ በሥራ ቀናት እስከ 11፡30 የጨረታ ሰነዱ ይሸጣል።
  8. አሽናፊው ድርጅት ወይም ግለሰብ የአሸነፈውን እቃ መቄት ወረዳ ባሉ ንብረት ክፍሎች ገቢ ያደረጋል።
  9. ጨረታው ሲከፈት የተወዳዳሪ ድርጅት ወይም ባለቤቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም በጽ/ቤቱ የጨረታ ገምጋሚ ኮቴዎች ሳጥኑ የሚከፈት ይሆናል።
  10. ጫረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ታሽጐ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ የሚከፈት ይሆናል። የመክፈቻ ቀን በአል፣ ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
  11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን መቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ የቡድን ቢሮ ቁጥር 
  12. በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- የጨረታ ሰነዱ የሚገባው ግ/ን/አስ/የቡድን ቢሮ ቁጥር 13 በሚገኘው ሳጥን ዉስጥ ነው። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 033 211 00 91 /033 211 00 90 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-05
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-05 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Meket Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Be'kur (Oct 26, 2026)
  • Posted at: 2026-10-27T08:06:04.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders