Vehicle (garage service)
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ የመስሪያ ቤቱ ተሽከርካሪዎችን ከህጋዊ ጋራዥ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ የመስሪያ ቤቱ ተሽከርካሪዎችን ከህጋዊ ጋራዥ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ጋራዦችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክሰ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ውል ገብቶ በታባለው ጊዜ ውስጥ ተሽከርካሪዎችን ጠግኖ በጊዜ ጨርሶ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያላቸው መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር ሁለት መቶ (200 ብር) በመክፈል በኦሮሚያ መሬት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ፋናንስ ክፍል መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ለመወዳደር ዋጋ 150,000.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጥጋናውን የዋጋ ዝርዝር በጨረታ ማወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ስማቸውን፤ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማስፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንት ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒውን፣ ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒውን እንዲሁም CPO በተለያየ (በአምስት ፖስታ) በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም በይገኙም ህዳር 2/2019 ዓ.ም ከቀኑ በ7፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር መጠቀም ይችላሉ 0946 653 304/0949 445 72/ 0910 622 700/0919 519 951
- አድራሻ፡- ሳርቤት አደባባይን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ ዋናው አስፋልት 200 ሜትር ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስሪያ ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-11-11
- Bid closing time: 13:00
- Bid opening: 2026-11-11 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Land Bureau
- Buyer's registered address: ሳርቤት አደባባይን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ ከዋናው አስፋልት 200 ሜትር የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስሪያ ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ
- Bid bond: 150,000.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ/
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 27, 2026)
- Posted at: 2026-10-27T08:08:50.000Z
- Source: Qelal Tenders