Textile, Garments and Uniforms
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የደንብ ልብሶች እና ጫማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018/19 ዓ.ም በጀት ለሰራተኞች የሚያስፈልጉትን የደንብ ልብሶች እና ጫማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- የደንብ ልብሶች እና ጫማዎች (Supply of uniform Clothes & Shoes)
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና በንግዱ ዘርፍ የተሰማሩ፤
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡
- የግብር ከፋይ መለያ ያላቸው፣
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የሚያቀርቡትን የዕቃዎች ዓይነት ና ዝርዝር መግለጫ(specification)ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመከፈል ከአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 201 ማግኘት የችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ)ወይም በጥሬ ገንዘብ የከፈሉበትን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በታሸገ ኢንቨሎፕ ሁለት ኦርጂናል ና ሁለት ኮፒ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ጨምሮ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 201 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን በቀጣይ የስራ ቀናት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት እስከ 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሰነዱን በተዘጋጀው ሳጥን ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይችላሉ፡፡ ሳጥኑ ልክ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚህ ቀን በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ። እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው የሚዘጋውና የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታውን ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 20 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር 0961306095/0926228564 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-11-12
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት መግዛት የሚችሉ ሲሆን በቀጣይ የስራ ቀናት 4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-12 11:00
- Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት መግዛት የሚችሉ ሲሆን በቀጣይ የስራ ቀናት 5፡00 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Ambo Guder City Water Supply and Sewerage Enterprise
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 27, 2026)
- Posted at: 2026-10-27T08:35:15.000Z
- Source: Qelal Tenders