Equipment and Accessories

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቅያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች ላሉት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሉት 1. ኤሌክትሮኒክስ፤
  • ሎት 2. ሞተርሳይክል
  • ሎት 3.የህንጻ ቁሳቁስና መገጣጠሚያ ፈርኒቸር

በዚህ መሰረት –

1. በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የገበረ፤

2. የቫት /VAT/ ተመዝጋቢነት ሰርተፍክት ያለው፤

3. የግብር ከፋይ /TIN/ መለያ ቁጥር ያለው፤

4. የዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች፤

5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ 1-4 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300 ( ሶስት መቶ ብር) ብቻ ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 15 በመክፈል ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ CPO ለሎት 1-3 ሎት 1. 30,000 ሎት 2 20.000 ሎት 3. 25,000 በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ ይችላል፡፡

8 ተጫራቾች የፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጅናል 1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡

9. የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ15 የስራ ቀናት በኋላ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 6፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ሥራ ቀን በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል፡፡

10. መ/ቤቱ ለናሙና የሚፈልጋቸው ዕቃ ከጨረታው ሠነድ ጋር የሚገልጽ ሲሆን ተጫራቾች ጨረታውን ከመከፈቱ በፊት ለተጠየቁ ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡

11. የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዘን ማስገባት ይኖርበታል፡፡

12. የጨረታ አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱን በማስታወቂያ ይገለጻል።

13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ጊዜያዊ ስልክ ቁጥር፡- 0924 655 909 / 0995 069 882 / 0910 880 168

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

ሀዋሳ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ15 የስራ ቀናት በኋላ 16ኛው ቀን በ6፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-12 14:30
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ15 የስራ ቀናት በኋላ 16ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Northern Sidama Zone Higher Court
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 27, 2026)
  • Posted at: 2026-10-27T08:51:59.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders