Equipment and Accessories
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የጽሕፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and Accessories
Central Ethiopia
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/19
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት፡-
|
ተ.ቁ |
የሎት ዝርዝር |
የእቃው አይነት |
|
1 |
ሎት I |
የጽሕፈት መሳሪያ |
|
2 |
ሎት 2 |
ኤሌክትሮኒክስ |
በመሆኑም በንግድ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለመጫረት የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ዐ.5% ገንዘብ የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን/ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ከቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 6 መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ኘሮፎርማ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ቴክኒካልና ፋይናንሽያል በተለያየ ፖስታ በማሸግ ኦርጅናልና ኮፒ በመያዝ በቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 6 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 9፡30 ሰዓት ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል። ነገርግን 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን ሳጥኑን የማሸጉም ሆነ የመክፈቱ ሥነ-ሥርዓት የሚከናወነው በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሰዓት ይሆናል።
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ፡- በስልክቁጥር ዐ916863812/0905454775
- አድራሻ፡- የዱራሜ ዞን ምክር ቤት በስተጀርባ በአዲሱ ሉዳ ቃለህይወት ህንጻ ላይ በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-11-10
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-10 15:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Centeral Ethiopia Regional State Youth and Sport Bureau
- Buyer's registered address: የዱራሜ ዞን ምክር ቤት በስተጀርባ በአዲሱ መካነሱስ ህንጻ ላደ በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
- Bid bond: 0.5%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 27, 2026)
- Posted at: 2026-10-27T09:24:28.000Z
- Source: Qelal Tenders