Textile, Garment and Leather
የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Textile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and Uniforms
South West Ethiopia Region
Description
ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ፡
1ኛ ሎት 01 ወታደራዊ የደንብ ልብስ
2ኛ ሎት 02 ኤሌክትሮኒክስ
3ኛ ሎት 03 የፅህፈት መሳሪያ
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡-
- የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው /ኦንላይን የተመዘገበ/
- የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
- የግብር ከፋይ መሊያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ያለው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300/ሶስት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት የፖሊስ ኮሚሽን የግዥ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- በደ/ምዕ/ኢ ሕዝቦች ክልል መንግስት የፖሊስ ኮሚሽን የግዥ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ከአዲስ አበባ ወደ ቦንጋ 470 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ ከሽታ ታፍ ማደያ ፊት ለፊት በኩል እንገኛለን።
ለበለጠ መረጃ በሞባይል ስልክ ቁጥር 09 13 01 91 05 ፣ 09 27 81 49 96 ፣ 09 17 40 66 68 /በመደበኛ ስልክ ቁጥር 047 331 2379 ዘወትር በስራ ሰዓት ደውሎ ማብራሪያ መጠየቅ ይቻላል።
የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን
Tender details
- Deadline: 2026-11-12
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-11-12 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: South West Ethiopia Region Police Commission
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 27, 2026)
- Posted at: 2026-10-27T11:37:25.000Z
- Source: Qelal Tenders