Stationery

የይልማና ዴንሣ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰ/ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሣ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ቁሳቁሶች

  • ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ፣
    ሎት.2 የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1.  የቲን ተመዝጋቢ መሆናቸዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በዘርፉ አግባብ ያለዉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ግዥው ከብር 500,000 (አምስት መቶ ሽህ ብር) በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  4.  የጨረታ ማስከበሪያ ሂሳብ የጽህፈት መሳሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ፣የጽዳት ዕቃዎች 8,000 (ስምንት ሺህ) ብር በጥሬ ገንዘብ ከሆነ ከዋና ገንዘብ ያዥ አስይዘው ለግዥ ባለሙያዎች ማስመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ በባንክ የተረጋገጠ (ሲፒኦ)ከሆነ ከፖስታ ዉስጥ አስገብተው ማሸግ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ካለ ከአሸናፊዉ ዋጋ ጋር ተደምሮ ሲያዝ የተሸነፈው ተጫራች የሚያስይዘው ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
  6. ጨረታው የሚከፈትበት ዕለት በበዓል ቀናት ከሆነ ወደ ቀጣዩ የስራ ቀን ይሸጋገራል፡፡
  7.  የጨረታ ሰነዱ ከጥቅምት 16/2019 ዓ.ም እስክ ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም ለ10 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ታትሞ የሚቆይ ሲሆን የተሞላበት ፎርም ቲን ፣የንግድ ፈቃድ እና ሌሎች ያልተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም በ3፡30 ሲሆን ጨረታዉ የሚከፈተዉ ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም 4፡00 ቢሮ ቁጥር 3 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በጨረታዉ መክፈቻ ዕለት ባይገኙ መ/ቤቱ ጨረታዉን ለመክፈት አያግደውም፡፡
  10.  አሸናፊው አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መያዝ አለበት፡፡
  11. ተጫራቾች አሽገዉ ከሚያስገቡት ሰነድ እና ፖስታ ላይ አድራሻና የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት፡፡
  12.  ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
  13.  ጨረታዉን የምናወዳድረዉ በሎት ወይም በጠቅላላ ዋጋ ነዉ፡፡
  14. ግዥ ፈጻሚ አካል ያሸነፈውን ተጫራች በሚመርጥበት ወቅት እንዳስፈላጊነቱ 20በመቶ የመጨመርና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  15. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
  16.  የሚሞላው ዋጋ ማንኛውንም ታክስ ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  17. ጨረታዉ ለ40 ቀናት ጸንቶ ይቆያል፡፡
  18.  የጨረታ ሰነዱ የሚሽጥበት ዋጋ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) ብቻ ነዉ፡፡
  19. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ተጨማሪ ማስረጃ ቢያስፈልጋቸዉ የይ/ዴ/ወ/ዝ/ኢ/ትብ/ ጽ/ቤት ግዥ/ን/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 ወይም በስልክ ቁጥር 058 338 02 98 ማግኘት ይችላሉ፡፡

የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-05
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-11-05 10:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Yilmana Densa Woreda FEDB
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Be'kur (Oct 26, 2026)
  • Posted at: 2026-10-27T11:41:25.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders