House and Building Sale

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ከሳሽ አቶ ሙሉአለም ታያቸው እና በተከሳሽ አቶ ደሳለው ሽቴ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው ግምጃ ቤት ከተማ፣ ቀበሌ 01 በምስራቅ ግርማ አለማየሁ፣ በምዕራብ ተስፋዬ ብዙአየሁ ፣ በሰሜን የቀበሌ ቤት ፣ በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው እና በአቶ ደሳለው ሽቴ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 732,360.50 (ሰባት መቶ ሰላሳ ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ስልሳ ብር ከሃምሳ ሳንቲም) በጨረታ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ከጥቅምት 16/19 ዓ.ም እስከ ህዳር 16/19 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ ለ30 ቀናት በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ ጨረታው ህዳር 17/2019 ዓ.ም ከ2:30 እስከ 6:30 ስለሚካሄድ ተጫራቾች የጨረታውን የመነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ገንዘብ በባንክ በሲፒኦ አስይዛችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል።


የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-26
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-11-26 12:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (Oct 26, 2026)
  • Posted at: 2026-10-27T11:43:51.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders