Equipment and Accessories

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ደፈልጋል

Description

የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ሙሲፋ/06/2019

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል

  • ሎት አንድ(1) ኤር ስላይድ ኮንቬሪንግ ሚዲያ (Air Slide Conveying Media)
  • ሉት ሁለት(2) ሲሚንት ፕላንት ኤር ስላይድ ፋብሪክ ፎር ኤር ስላይድ ኮንቬር (Cement Plant Air Slide Fabric For Air Slide Conveyor).
  • ሎት ሶስት(3) ኤር ስላይድ ኮንቬሪንግ ሚዲያ (ማርቲን ክሎዝ ፎር ኑማቲክ ኮንቬየር) (Air Slide Conveying Media(Martini Cloth for Pneumatic Conveyor) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ደፈልጋል።

ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው (የ2018/2019 ዓ.ም)፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ እና የታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት) ከነቫቱ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ገርጂ አካባቢ የቀድሞው ኢምፔሪያል ሆቴል መዳረሻ ወለል ከሚገኘው የፋብሪካው ግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical |industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራኒቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 01 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ ህዳር 01 ቀን 2019 ዓ.ም.ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል። ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-10
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-11-10 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Mugher Cement Factory
  • Buyer's registered address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 575.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 26, 2026)
  • Posted at: 2026-10-27T12:17:41.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders